የአማራ ቅርስ ቦታዎችን ለድርድር ማቅርብ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አስመልክቶ በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ
የካቲት 16፣ 2014 እኛ፣ ስማችን ከታች የተዘረዘረው በውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ድርጅቶች እና ተቋማት፣ በኢትዮጵያ መንግሥት ወይም በአንዳንድ ምዕራባውያን አገራት ግፊት፣ አሸባሪዉ ትሕነግ በጉልበት ይዟቸው የነበሩትን የአማራ ቅርስ የሆኑትን ቦታዎች በድርድር ስም አሳልፎ ለመስጠት የሚደረገውን ጥረት ሁሉ አጥብቀን ለመቃወም ያለንን የማያወላውል አቋም ስናሳውቅ በማያሻማ ቆራጥነትና ፅናት ነው። በስልጣን ላይ ባለው መንግሥት ዘንድ፣ በግልፅም ሆነ በሕቡዕ፣ እነዚህን ቦታዎች አሳልፎ ለትሕነግ ለመስጠት የሚደረግ ሙከራ፣ የኢትዮዽያን ልዕልና ለመጻረር፣ ብሎም የአማራውን ወገን ለማዳከም፣ በአገር ውስጥ ባሉ ፅንፈኞች እና በባዕዳን አካላት ከሚካሄድ አደገኛ ሴራ ተለይቶ ሊታይ እንደማይቻል ልናስገነዝብ እንወዳለን። የአማራ ሕዝብ ቅርስ የሆኑት፣ በተለይም ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞንን እና ራያን የመሳሰሉት ቦታዎችን ለመደራደሪያ አቅርቦ … Continue reading የአማራ ቅርስ ቦታዎችን ለድርድር ማቅርብ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አስመልክቶ በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed