ከወዲሁ ጥላ ያጠላበት የሀገራዊ ምክክር – Natioan dialogue ጉዳይ – ያሬድ ሃይለማሪያም
የብሔራዊ ምክክር እንዲካሄድ ገና በጠዋቱ ህውሀት መራሹ ኢህአዴግ መንገዳገድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በብልጽግና እስከ ተተካበት ጊዜ ድረስ መንግስትን ሲወተውቱ ከነበሩ ጥቂት ሰዎች አንዱ ነበርኩ። የእኔ ውትወታና ምኞት የብሔራዊ ምክክር ጉባዔው ከምርጫው በፊት እንዲካሄድ ነበር። ምክንያቴም ግልጽ ነው፤ ያንጃበቡ አደጋዎች ስለነበሩ አገሪቱን ከከፋ እልቂትና መጠፋፋት ሊታደጋት ይችላል ከሚል ቅን እሳቤ ነበር። ይሁንና ብልጽግና መራሹ ኢህአዴግ ቅድሚያ የመቀመጫዮን ስላለ ትኩረቱን ወደ ምርጫ አደረገ። ያ እንደ ጥቁር ደመና በላያችን ላይ አንጃቦ የነበረው አደጋም በዶፍ ዝናብ መልክ ወርዶ አገሪቱን ወደ ለየለት ጦርነት ዶላት። በዚህ ከአንድ አመት በላይ በቆየ ጦርነት ኢትዮጵያ ብዙ ሺ ልጆቿን አጣች። በልመና ገንዘብ የተቋቋሙ ጤና ጣቢያዎች፣ ሆስፒታሎችና ትምህርት ቤቶች እና ሌሎች … Continue reading ከወዲሁ ጥላ ያጠላበት የሀገራዊ ምክክር – Natioan dialogue ጉዳይ – ያሬድ ሃይለማሪያም
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed