/

“የኦሮሞ ወጣት ያልተረዳው ሀቅ ቢኖር ጃዋር የሚባል ሰው ለእኔ ስልጣን መልቀቅ ቅንጣት ሚና አልነበረውም !” ይላሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስተር

“እኔ ስልጣኔን እንድያስረክብ የሆነው ህወሃትን የአማራ ህዝብ መፈናፈኛ ስላሳጣው ነበር። ህወሃቶች ስልጣን ላይ ሊያስቀምጡት የነበረው #ደመቀን ነበር ። ይህም ጃዋር ለተባለ ሰው እንዳልተጨነቁ ማሳያ ነው። ህወኃት ለጆዋር ተጨንቀው ቢሆን ኖሮ ለምን አሁን ገዱንና አምባቸውን ጠላት እሱን ደግሞ ወዳጅ አደረጉ!
.
ዶ/ር አብይ በምትኩ ስልጣን ላይ እንድወጣ ያደረጉት ብአዴኖችና ለማ ናቸው ።በመጨረሻ ለውጡ እንድመጣ ያደረገው ዶ/ር አብይ ራሱ ነው ። ቄሮ የለውጥ ሞተር የሚባለው እኮ የኦሮሞ ህዝብ #ከፖለቲካው_ተገልሏል የሚለውን የቆየ ትርክት አስቀርቶ የኦሮሞን ወጣት በሀገሩ ጉዳይ በንቃት እንድሳተፍ ለማድረግ በራሱ በብአዴን Recommend የተደረገ ነው ።
.
እናም በዚያን ጊዜም ሆነ አሁን ትልቁ የኦሮሞ ጠላት ቢኖር ጆዋር የሚባል ሰው ነው ። ዛሬ እንደታዘባችሁት ይህ ሰው ሚሊየነር ለመሆን የማይዋሸው ነገር የለም ; የኢሬቻ በአል ላይ ለእንኳን አደረሳችሁ የላክነውን ሄሊኮፕተር ቦንብ የያዘ ነው ብሎ መልዕክት እንድተላለፍ በማድረግ ብዙ ሰዎች እንድሞቱ አድርጓል።
.
በዚያን ወቅት በሱ ፕሮፖጋንዳ በመቶዎች የሚሆኑ ፋብሪካዎች አመድ ሆነዋል ; በ100ሺዎች የሚቆጠሩ ኦሮሞዎች ስራ አጥ እንድሆኑ አድርጓል ; ኢትዮጵያም ከመጣ በኋላ በየሄደበት ሁሉ እስከማሰቀል የሚደርስ አሰቃቂ ግድያዎችን በኦሮሞ ወጣቶች ላይ አድርሷል ።
.
በዚያ ላይ በሚሰብከው የውሸት ትርክት የኦሮሞን ህዝብ ስነልቦና ጎድቷል ; ከወንድም ና እህት ሌሎች ህዝቦች ጋር አለያይቷል; ከኢትዮጵያ ማንነቱ እንድያፈነግጥ ይሰራል! ይህን ሁሉ የሚያደርገው ሀብቱን ለማካበት ነው! ኦሮሚያ ውስጥ እሞታለሁ ሲል ከአሜሪካ ይልቅ የኦሮሞን ህዝብ እየቦጠቦጥኩ ቢሊየነር እሆናለሁ ማለቱ ነው!”


Via Yidenekachew Kebede

https://www.facebook.com/dw.conflictzone/videos/533347364130761/

Having resigned after several years of unrest in Ethiopia in which hundreds of protesters were killed, Hailemariam Desalegn left behind a questionable human right

He tells Conflict Zone’s Tim Sebastian that he began reforms now being taken up by his successor and wasn’t aware of alleged abuse in secret prisons.

“If I knew those things I would have corrected them,” said Hailemariam.

Watch the full show here and let us know what you think below.