በሳውዲ ሪያድ የዜጎች የድረሱልን ጥሪ …

ሳውዱ አረቢያ ሪያድ ውስጥ ሽቁል ከደማት በሚባል መጠለያ የሚገኙ ዜጎች የድረሱልን ድምጻቸውን ማሰማት ከጀመሩ
አመት ደፍኗል። ደመወዛቸውን ተቀምተው የሚያስቀብካቸው ያጡ ዜጎች ናቸው። የሪያድ ኢንባሲ ምንም ድጋፍ
እያደረገላቸው እንዳልሆን በምሬት ይባገራሉ!
እባካችሁ መረጃውን ለሚመለከታቸው አካላት አድርሱልን ብለዋል ።
ግዳጃችን መረጃውን በማስራጨት እንወጣ  !

https://youtu.be/sVVXSPIflgc

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  በኢትዮጵያ ውስጥ አገዛዙ የሚያካሂደው አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏል - ሸንጎ
Share