/

Hiber Radio: በአሸባሪው አይኤስ የመን መግባት ኢትዮጵያውያን ስጋት ገብተዋል… ከ28 በላይ ኢትዮጵያውያንን በሊቢያ ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው አይሲስ ላይ ከፍተኛ የአየርና የእግረኛ ጥቃት ተፈፀመበት… በደቡብ ምዕራብ ጋምቤላ የስደተኛ መጠለያ የሚገኝ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችና የአካባቢው ነዋሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ተሰማ…. እና ሌሎችም

habtamu1 Hiber Radio: በአሸባሪው አይኤስ የመን መግባት ኢትዮጵያውያን ስጋት ገብተዋል... ከ28 በላይ ኢትዮጵያውያንን በሊቢያ ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው አይሲስ ላይ ከፍተኛ የአየርና የእግረኛ ጥቃት ተፈፀመበት... በደቡብ ምዕራብ ጋምቤላ የስደተኛ መጠለያ የሚገኝ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችና የአካባቢው ነዋሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ተሰማ.... እና ሌሎችም
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18 ቀን 2007 ፕሮግራም

ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በሊቢያ ፣በደቡብ አፍሪካና በየመን ስለሞቱ ወገኖቻችንና አሁንስ ከዚህ ችግር እንዴት እንውጣ አስመልክቶ ከሰጡን ማብራሪያ የተወሰደ

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በቬጋስ ለተሰብሳቢዎች ከተናገሩት (ሙሉውን ያዳምጡት)

የአይ.ሲ.ስ አሸባሪ ቡድን በሊቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የወሰደው የግፍ እርምጃና ዓለም አቀፉ ምላሽ (ልዩ ጥንቅር)

<...>

አቶ ጸጋዬ አላምረው በስርዓቱ የፈረሰው የእውነተኛው አንድነት የም/ቤቱ ም/አፈ ጉባዔና የፓርቲው የፋይናንስ ሀላፊ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የሰማያዊ ፓርቲ የኢትዮጵያን ውርደት እና ሞት የሚያበቃው ይሄ ስርዓት ሲለወጥ ብቻ መሆኑን ገለፀ

በአሸባሪው አይኤስ የመን መግባት ኢትዮጵያውያን ስጋት ገብተዋል

በደቡብ አፍሪካ መናገሻ ከተማ በአካባቢው የሚገኙ በርካታ ኢትዮጰያውያን የደረሰባቸውን የአካል ጉዳት የንብረት ውድመት በመቃወም ሀሙስ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸው ተሰማ

ከ28 በላይ ኢትዮጵያውያንን በሊቢያ ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው አይሲስ ላይ ከፍተኛ የአየርና የእግረኛ ጥቃት ተፈፀመበት

በደቡብ ምዕራብ ጋምቤላ የስደተኛ መጠለያ የሚገኝ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችና የአካባቢው ነዋሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ተሰማ

የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ያለምንም ፍርድ አንድ ዓመት በእስር ማሳለፍ

የሚሉና ሌሎችም ዜናዎች አሉን