በደቡብ አፍሪካ ሰሞኑን ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ግፍ በመቃወም በአሁኑ ሰአት ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት ኢትዮጵያውያን ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ኢትዮትዩብ በስፍራው ይገኛል በምስል እና ቪዲዮ የተደገፉ መረጃዎችን ማቅረቡን እንቀጥላለን ተከታተሉን።

ተጨማሪ ያንብቡ:  በዓለም ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ በሆኑ ሰዎች ስም