/

Hiber Radio: ኢትዮጵያ 90 ከመቶ የዝሆን ሀብቷን ማጣቷ… አልሸባብ ለኢትዮጵያ የሰልላል ያለውን ወጣት በአደባባይ መግደሉ… የአገዛዙ ጄኔራል ድንበር ተሻግረው ጋዜጠኛውን እገድልሃለው ሲሉ መዛታቸው… የሌንጮ ለታ ከኢትዮጵያ መግባትና መባረር የጋዜጠኛ በፈቃዱ ሞረዳ አስተያየት… ግብፅ በአባይ ውሃ የመጠቀም ታሪካዊ መብቴ አይለወጥም ስትል አቋሟን ዳግም መግለጿ… የመኢአድ 20 አባላት መታሰራቸውና ሌሎችም…

Habitamu
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 13 ቀን 2007 ፕሮግራም

<...> ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳ በቅርቡ ከኦሮሚያ ሚዲአ ኔትወርክ የለቀቀና ቀድሞ በአገር ቤት ትታተም የነበረችው የጦማር ጋዜጣ አሳታሚና ዋና አዘጋጅ የአቶ ሌንጮን አገር ቤት መግባትና ከአገር ቤት መውታት አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ማብራሪያ (ሙሉውን ያዳምጡ)

<... ...> ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ከኢትዮጵያ ተዘርፎ ስለወጣው ገንዘብ ጠያቂ መጥፋቱ ላይ አነጋግረናቸው ከሰጡን ቃለ መጠይቅ (ሙሉውን ያዳምጡ)

ሩሲያንና አሜሪካን ጨምሮ ታላላቅ አገሮች ጋር የምትወዛገብበት የክሪሚያ ሕዝበ ውሳኔና ውህደቱን ተከትሎ የቀረቡ ተቃውሞዎች (ልዩ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

– አቶ ሌንጮ ለታ በኢትዮጵያው አገዛዝ የደህንነት ሀላፊ ትዕዛዝ ከአገር ተባረሩ

* የድርጅታቸው ሰዎች አቶ ሌንጮ የሚያናግራቸው ባለስልጣን ስለጠፋ ከአገር ወጥተዋል ሲሉ ገልፀዋል

– የኢትዮጵያው አገዛዝ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ወደ ኤርትራ ዘልቆ የአየር ጥቃት አልሰነዘረም

* በጥቃቱ ወደመ የተባለው የካናዳው የወርቅ ማዕድን ኩባንያ ፋብሪካው ስራውን እንዳላቋረጠ ገለጸ

– ግብፅ በአባይ ውሃ የመጠቀም ታሪካዊ መብቴ አይለወጥም ስትል አቋሟን ዳግም ገለፀች

– የግብፅ መግለጫ ኢትዮጵያ ሱዳንና ግብፅ ደርሰንበታል ካሉት ፊርማ ቀረሽ ስምምነት አደጋ ላይ ሳይጥለው አይቀርም

– የሶማሊያው አክራሪ ቡድን አልሸባብ ለኢትዮጵያ የሰልላል ያለውን አንድ ወጣት ሰሞኑን በአደባባይ ገደለ

– ኢትዮጵያ 90 ከመቶ የዝሆን ሀብቷን ማጣቷ ተነገረ

– በጋሞ ጎፋ በቅስቀሳ ላይ የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሰሩ

* የባህር ዳር የፓርቲው ቢሮ በወከባና ማስፈራሪያ መዘጋቱ ተገለፀ

– የመኢአድ ከ20 በላይ አባላቱ ማዕከላዊን ጨምሮ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በእስር ላይ መሆናቸውን ተገለፀ

ተጨማሪ ያንብቡ:  ምርጫና ውጤቱ - ከአውነቱ ፈረደ

– የኢትዮጵያው አገዛዝ ጄኔራል ድንበር ተሻግረው እገድለሃለሁ እንዳሉት ጋዜጠኛው ገለጸ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ