የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ፕሮግራም
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
<<የቬጋሱን ክለብ ችግር የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚውም ቦርዱም ያውቀዋል።ለምን አልፈቱትም አላውቅም። እኔ ተጫዋች ሲበደል አልወድም ለምን እስካሁን ውሳኔ አልተሰጠም ብላችሁ እንዳትጠይቁኝ።…ይሔ ችግር የፌዴሬሽናችንን ህልውና ሳያጠፋ ቦርዱ ውሳኔ እንዲሰጥ እጠይቃለሁ>> አቶ ተካበ ዘውዴ
– የፌዴሬሽኑ የውድድር አስተባባሪና የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ
– በቬጋስ ከስራ ማቆም አድማ እስከ እስር የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ታክሲ አሽከርካሪዎች መብት ትግል
– ግብጽ እውን በአባይ ጉዳይ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ታነሳለች? (ወቅታዊ ዘገባ)
– ሙስናው ምነው ገቢዎች ላይ ብቻ ቆመ? ዋናዎቹስ? (ትንታኔ አለን)
ሌሎች ቃለ መጠይቆችም አሉን
ዜናዎቻችን:-
– ሕዝቡ ፍርሃትን አሸንፎ ለሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ምሬቱን መግለጹ ብዙዎችን አስገርሟል
* ሰማያዊ ፓርቲ ከሁለት ወር በፊት ለግራዚያኒ ሰልፍ ሲጠራ አመራሮቹ መታሰራቸው ይታወሳል
– የኢትዮጵያውያን ሰሜን አሜሪካ ፌዴሬሽን አመራሮች በቬጋስ ተጫዋቾች ሊከሰሱ ነው
– ፌዴሬሽኑ ተጫዋቾች አይወክለንም ባሉት ግለሰብ ስር ተመዝግበው እንዲመጡ ውሳኔ ወስኗል
– ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ብትፈጽም የከፋ ኪሳራ እንደሚጠበቃት የእገሪቱ ከፍተኛ ጄነራል አስጠነቀቁ
– በኢትዮጵያ ውስጥ መሬት የተቀራመቱ ባእዳን ባለሃብቶች ከአገዛዙ ጋር ሆድ እና ጀርባ እየሆኑ ናቸው ተባለ ኢሃዲግ እርምጃ እስውዳለሁ ሲል ዝቷል
– ሟቹ መለስ ዜናዊ የ3ቢሌዮን ዶላር ባለቤት መሆናቸው ዛሬም እያነጋገረ ነው
ሌሎችም ዜናዎች አሉን:-