በአማራ ክልል የደቡብ ወሎ ዞን የደህንነት ቢሮ ሀላፊ አቶ ፍትዊ ግደይ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ተገደሉ፤

የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ (አወጋን) አመራሮች በዛሬው እለት እንደገለጹልኝ ከሆነ የደቡብ ወሎ ዞን የደህንነት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ፍትዊ ግደይ ወረኢሉ ከተማ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ የአቶ ፍትዊ ባለቤት ባሉበት በአወጋን አባላት በጥይት መገደላቸው የታወቀ ሲሆን አቶ ፍትዊ የደቡብ ወሎን ሠው በከፍተኛ ሁኔታ ሲያስሩ ሙስሊሙን «ፅንፈኛ»፣ ክርስቲያኑን «የድሮ ስርዓት ናፋቂ» በማለት በወሎ ክፍለ ሐገር ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የወሎ ሙስሊምና ክርስቲያንን ለመከፋፈል የሞከረ ግለሠብ እንደነበረ የተገለፀ ሲሆን የአቶ ፍትዊን ግድያ ተከትሎ በወረኢሉ ከተማ ፍተሻው በከፍተኛ ሁኔታ መጠናከሩን ለመታዘብ መቻሉን አመራሮቹ ይገልፃሉ።

በመጨረሻም የአቶ ፍትዊ ግደይ ግድያ ለሌሎች የህወሓት አመራሮች እና ጀሌዎች ትምህርት ይሆን ዘንድ የሟቹን ግለሠብ በሞተበት ሠዓት የተነሳውን ፎቶ ከነሙሉ መረጃው በድህረ ገፆች እና በማህበራዊ ሚዲያዎች እንደሚለቀቅ አስታውቀዋል።

~~ሁኔ አቢሲኒያ~~

ተጨማሪ ያንብቡ:  ወልቃይትና ራያ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ስር.....የኦሮሚያ ብልጽግና አመራሮች ዘረፋ....የህወሀት መሪዎች ተፈቱ

9 Comments

  1. ይህንን የህዝብ ጠላት ቀንድ ቀንዱን ስትለው ልክ ይገባል። ቆሮቆንዳ ወያኔ ሁላ ለ23 ዓመት ተለምነዋል። ምክርና ዝክር አልገባ ካለው ይሄ ቁልቋል የደፈነው ዓመዳም ወያኔ ሁላ መቃብሩን ቅርብ ማድረግ ብቻ ነው።

  2. ትዕግሥት ፍርሃት እንዳልሆነ ዘረኛዉ የትግሬ ወያኔ ይረዳዉ ዘንድ ህዝብ ሃይማኖቱ ዳር ድንበሩ ታሪኩ ሰብአዊ መብትውን ሁልጊዜ ሲገፋ ሲገፈፍ ሰሚ አካል ሲያጣ ቀጣዩ እርምጃ የህዝብ አመጽና ወንጀለኞችን እያደኑ በሀገር ላይ ከፍ አድርጎ በሁሉ ሥፍራ የሚጠብቃቸዉን መቀጣጫ ይህ አሁን የተወሰደዉን አይነት እርምጃ እንደሆነ ማሳወቂያና ተጠናክሮም እንደሰደድ እሳት እንደሚቀጥል አመላካች የሆኑ ነገሮች በሁሉም ክልሎች እያመላከተን ስለሆነ ቀጣዩ ሥራ ደግሞ በሰላማዊ መንገድ የሚባለዉ የፓርቲዎች እንቅስቃሴም በቦርዱ መታገዱን አስመልክቶ የሚነሱ ዉጥንቅጦች የዘራፊና ገዳዩን የትግሬ.. ወይ.. ያኔ.. የጎጥና የመንደር ፎርሙላዉ የሚያበቃበት ይሆናል ማለት ነዉ… አቤት… አቤት.. ወያኔ ለፍርድ የሚቀርብበት ጊዜ ቀረበ !!!!

  3. እርምጃ ሲወሰድ መንግስት ንጹሃንን አማራ ስለሆኑ ገደለ የሚል የጅል ወሬ ዘና ብላችሁ ታወራላችሁ .በአንድ ሰው ሞት ምክንያት 1000 አማራዎች ይገደላሉ….ያጠፉም ያላጠፉም ……

  4. ኣሁን ዘመቻ አወጋንን ማጥፋት ይጀምራል ጥሩ ሰበብ ተገኘ ከነዶክመንቱ….

  5. Moeesh tenes.alamachin,netilo yemetanin zeregnawn memita,maden.gedilen engi zim bilo memot yele,mot kaliqere. Telatin gedilo new.

  6. Anebebn keand chgaram kormada tgrai woyane ketta belhone betezewawari 1000 ntuh amarawech endigedelu lewoyane yetesetewn mekrna melkt. Egna amarawech beworo bela worari woyane mutenal. Kezih behuala muten mot anferam. Ylks yabon yebela yaslefelfewal newna teraw yechgaramu woyane newna ketl chuhtkn anlakekm medr wst sanasgebah. And shi bitgedl and million talkaleh. Beseferkew kuna tseferat alh.

Comments are closed.

Share