የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን ታሰሩ

(ዘ-ሐበሻ) የግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አባልና በአስመራ የሚገኘውን የግንቦት 7 ትግል ይመሩታል የሚባሉት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን መታሰራቸውን ግንቦት 7 ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።

እንደ ግንቦት 7 ንቅናቄ መግለጫ ከሆነ አቶ አንዳርጋቸው ላለፉት አንድ ሳምንታት በየመን ታግተው የሚገኙ ሲሆን ለማስለቀቅ የተደረገው ጥረትም አልተሳካም። አቶ አንዳርጋቸው ወደ የመን የተጓዙት ለትራንዚት እንደሆነ የገለጸው የንቅናቄው መግለጫ የየመን መንግስት እኚህን የትግል ሰው ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ እንዳይሰጥ ስጋት እንዳለበት አስታውቋል።

በአቶ አንዳርጋቸው መታሰር ጉዳይ በሶሻል ሚዲያዎች ላይ መነጋጋሪያ የሆነ ሲሆን የፖለቲካ ተንታኙ ጃዋር መሀመድ የሚከተለውን በፌስቡክ አስፍሯል።
Jawar Mohammed On Facebook:

“Despite our difference in political opinion, I am shocked with news of Andargachew Tsige’s arrest in Yemen. This development should not be seen from partisan perspective. When added to the recent arrest and extradition of Okello Akoay, the leader of the Gambela Movement, its signals that neighboring states starting to work for the regime. Mind you Andargachew was only using Yemen as transit. This is an alarming situation for opposition political leaders and human rights advocates who have taken refuge or travel to these countries. Its to the best interest of all to exert collective pressure on the surrounding governments.”

ተጨማሪ ያንብቡ:  "ሚዲያዎች የአማራውን ብሶት በአግባቡና በሚመጥነው መልኩ እየዘገቡት ስላልሆነ በቅርቡ ራድዮ እንከፍታለን" - ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት

25 Comments

    • Well Endargachew will be protected by Ethiopians ..we are every where .
      Those who did us wrong will pay the price in the long run .. viva g7 !!
      Yemen should think twice.. Woyanee is not supported by Ethiopian people.
      Tribal and mafia regime like woyanee will be punished like Meles at the end.

    • ግንቦት 7 ኤህዴግን ሳይሆን ኢትዬፒያን ከሚጠሉ ጋር እንደ ኤርትራ ጋር እየሰራ ቢታሰሩ ይሻላል

  1. Meron, Anchi Koshsha Woyane ! Tomorrow will be your turn and we’ll see what you gonna say!

  2. ወቸወ ጉድ
    ወዲእት ጠጋ ነው ? ታስሪ ገባሁ ነው?
    ከምላሰ ጸጉር ይነቀል 2007 ድርድር የት አለ አደራዳሪው ማን ነው?
    ዽሮ ሲያታልሉ በመጫኛ ጣሉ የሉአል ይህ ነው: የመን መሂእዱ የመጀምሪያው አደለም አሁን ለምን ያልከፈለው እዳ ወንስ ሊላ ዙር ማጭበርበሪያው : እር ጎበዝ የግንቦት 7 ድርማ በዛ እስክመቸ?

  3. ጎበዝ የኣቶ ኣንዳርጋቸውን የመን ውስጥ መያዙን መቃወም ኣለብን። የየመን የጸጥታ ሰራተኞች ኣንዳርጋቸውን የያዙበትን ምክንያት መግለጽ ያለባቸው ሲሆን ኣንዳርጋቸው በየመን በኩል እንዴት ሊያልፍ እንደቻለም ሌሎች ውስብሰብ ሻጥሮች ሊኖሩ ስለሚችሉ መታወቅ ኣለበት። የመን ኣንዳርጋቸው በጉዞው ያጠፋው ነገር ካለ ልትጠይቅ የምትችል ቢሆንም ለኢትዮጵያ መንግስት ኣሳልፋ የምት ሰጥ ከሆነ ግን ከመነሻው ከጉዞው ጀምሮ የተሰራ ኣሻጥር እንዳለ ያሳያል። ለማናቸውም የመን ትለቃለች የሚል እምነት ያለኝ ሲሆን ይህ ካልሆነና ሌላ ችግር በኣንዳርጋቸው ላይ የሚፈጸም ከሆነ የሚመጣው ነገር ከባድ ይሆናል።

  4. እትዬ ሜሮን , የወያኔ ውሽማ ወይስ ባልተቤት አለሽ? ነገ ባንቺም እንደሚመጣ ተረድተሽው ይሆን? ወይስ ዝም ብለሽ በስሜት ነው ሃሳብሽን የገለጥሺው? ገልጃጃ ልጅአገረድ ልበልሽ ወይስ ጋለሞታ ወይስ ቆሞቀር?

  5. ሜሮን አትሳሳቺ ማሰር መፍትሔ አይሆንም፦ሰዎችን ማሠር ይቻላል ግን አላማን ማሠር አይቻልም።
    መተሣሠር ቢቀር ጥሩ ነው

  6. ጅብ
    he is fighting for your freedom, You don’t feel shame when you say እስይ, ሆዳም ማሃይም!!!

  7. ከሻቢያ ጋር አብሮ መስራቱ ውጢቱ ይሄ ነው ግንቦት 7 ከ4 ዓመት ባልይ ሆኖታል አንድም ጥይት ሳይተኩስ ለብዙ ኢትዮጵያውያኖች በወያኔ መጠመድ ምክኒያት ሆኖዋል በፍጹም ከሻብያ ጋር ሁነው እንታገላለን ማለት የመጨረሻ ሞኝነት እንደሆነ የሚያሳይ ነው። እንዴት ነው አንዳርጋቸው ጽየ በየምን አውሮፐላን መሳፈሩን የመን ትራዚት እንደሚያደርግ ማን ያውቃል ከሻብያ ውጭ ይህን ሁሉ መረጃ ለየመኖች አሳልፈው የሰጡት እራሳቸው ሻብያዎች ናቸው። አሁንም ሻብያና ወያኔ በጋራ ሲቀልዱብን ይኖራሉ። መቸ እንደምንነቃ አይገባኝም? ግንቦት 7 በእውነት እዋጋለሁ ካለ አሁኑኑ አስመራን ለቆ ዱር ቤቴ ማለት አለበት በተገኘው ነገር ወያኔን አቅሙ በፈቀደ መታግል ያለበት የኢትዮጵያን መሪት ቢዝ አድርጎ ነው። ካልሆነ ግን አንድ ባንድ ሻብያ እየለቀም ለወያኔ እንደሚያስረክባቸው ከወዲሁ የታውቀ ነው። እካባካችሁ ግንቦት 7 ይብቃችሁ ከምስኪኖ ዲያስቦራ የሰበሰባችሁንት ገንዘብ ለሻብያ እያስረከባችሁ ሁለት ሶስቲ አይቀለድባችሁ።!!!!!

  8. መልካም በታም ደስ ይላል.(good news) ገና እራሱ ጁዋር , ይ ታሰራል,…ጁዋር በ ጎራዴ(mecha) አረዳልሁ በሎ ዝቶዋል,
    ግንቦት 7, ተረሪስት ግሩፕ, ነዉ…አሁነም በመገለቻዉ, (ከይሽብር or ነጭ ሽብር) ኣጀምራለሁ ብሎዋል.,አንደለመዱት(,የ EPRP ዘመን.) አሽባሪ ተኩላ ሁላ ከያለበት ይታደናል, .ye shabia,,..አለክላኪ ሁላ, no mercy,.. i have respect for UDJ, MEDEREK, EDP, AND BLUE PARTY… ገና ዶክተር ብር ሰል ነጋ, የታደናታል,,,ገና ታማኝ ሌባ,..ይገባታል…በ ኢትዮጵያ ሕዝብ ድራማ, አየሰሩ.ኮሚሽን.መሰብሰብ ይኮማል.
    የኢትዮጵያ ሕዝብ አይን ና ጆሮ የለዉም አያሉ , የኢትዮጵያ,ሕዝብ ላይ የሚያሾፉ(ESAT) ሁላ ይታፈሳሉ. ያኒ
    አይናቸዉን ና ጆራቸዉን,,ይታያል>>>ይሄ የ shabia and Egypt..teletafi hula…
    ገና በየ pal talk ,ምትከባትሪዉ ሁላ , ጉድህ ይፈላል, ye western passport..መደበኪያ አይደለም,…የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ወዳድ ነዉ….
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • ባክህ አንት ደሞ ማንኝ? አልክ በኢትዮጰያ ህዝቦቸ ላየ እየደረሰ ያለ ላንተ ምንም ቁብ አይሰጥም አንተ ባንዳ የባንዳ ልጅ ከሀዲ!!!

  9. @ ሜሮን, ኣንች የመለስ ዜናዊ ዘለፈቶ….ሴተኛ አዳሪ ለመሆን ጥሩ ኩዋሊቲ አለሽ….

  10. ye shaebiya telalaki hula gena ytaseral gunbet 7 ashebari new ethiopian ayweklum

  11. በጣም አስደንጋጭ አሳዛኝም ዜና ነው።ይኽች ሀገር መቼ ይኾን፤ለሰላሟ ለአንድነቷ ለብልጽግናዋ የሞቀ ቤታቸውን ኑሮአቸውንም ሰውተው የሚጥሩ እውነተኛ ዜጎቿን ማሳደድ ማሰር መግደል የምትተወው?
    ለነገሩ ሐሳውያን ሆዳቸው አምላካቸው የኾኑ የጥፋት ልጆች በነገሱባት ሀገረ አግአዚት ሌላ ምን ይጠበቅ ኑሮአል?
    “እስእለኪ ማርያም በሃሌሉያ
    ሀዘና ስምዒ ወብካያ
    ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ”
    አንድአርጋቸው ጽጌ እግዚአብሔር በድንግል እናቱ በቅድስት ማርያም ጸሎትና ምልጃ የእስር ብረቱን ይፍታልህ።

  12. Duryew taserena yemin chachata new birhanu ahun gena tiru neger sera telkowunem beagbabu tewetitowal bravo andargachew america wust liyaz endemayichil yetawek sileneber yalew amarach kebirhanu gar mesrat neber seraw

  13. ምንም ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር የለም ልበ አምላክ ዳዊትም ሳኦል እስከሚወድቅ ወታደሮችን አስከትሎ ፍልስጤም መሽጎ ነበር አሁንም ጠንካራ መሆን ነው። ዋጋ የማስከፍል ትግል የለም። እነዚህ ባለ50 ሳንቲም ካድሬዎችን ከምንም አትቁጠሯቸው ቆርቆሮ ሳይነኩት ይጮሀል።

  14. (Yemen times.),,,taken yemen governement say ,Ato Andarefachewu is not taken by yemen security gureds in yemen, Ato Andaregachewu is taken by Ethiopian special comand from ASEMERA CITY

  15. why it took G7 a WEEK to tell us about ANADARGACHEW’s arrest? would it not be better for him and us to start the campaign earlier to show The Government of YEMEN before they decided or made an agreement with the Ethiopian government?
    G7 said they were trying to free him in secrecy ? why they need the secrecy to ask The government of yemen to release Ato Andargachew?
    There might be a plot inside G7 to hand him over to WOYANE, ANDARGACHEW might have been betrayed by his comrades for his strong stance against WOYANE otherwise his arrest should not have been kept in secret for more than a week ,
    If we were aware about his arrest earlier we could have done a lot by this time now I am afraid we might be late as YEMENE already handed him over to WOYANE

    WE DEMAND WHY G7 was late for more than a week?????????????

  16. ለምን ይታስራል ? ኑሮው ራሱ እስር አይደል እንደ, አገሩን ሁልጊዘ በ ETV ብቻ እያየ መኖር

Comments are closed.

Share