የአማራ ህዝብ መከታ መሆኑን በተደጋጋሚ በተግባር ያረጋገጠዉ የአማራ ልዩ ኃይል ባልተሟላ ሎጅስቲክስ እና አመራር ውስጥ ሆኖ የአማራን ህዝብ እና ሀገሩን ኢትዮጵያን ከጥፋት ለመታደግ መራር መስዋዕትነት በመክፈል ላይ የሚገኘዉን ክንደ ንብልባሉን የአማራን ልዩ ሃይል ለማፍረስ የተሸረበዉ ሰዉሩ ሴራ፦ መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ.ም በአማራን ከፍተኛ የጸጥታ ባለስልጣናት
ባህር ዳር ላይ በተደረገ ዝግ ስብሰባ በጀነራል አበባዉ ታደሰ እና በአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ ሜ/ጀነራል መሠለ በለጠ ወይም በቅጥል ስሙ ጉበና እና በክልሉ ውስጥ በተደራጀ ጸረ አማራ የጽጥታና የፖለቲካ ሃይሎችም ጭምር አማካኝነት የአማራን ልዩ ኃይል ለማፍረስ ግልጽ የሆነ ትዕዛዝ የሰጡ ሲሆን ይህ ሁሉ የሚሆነዉ የኦሮሞ ልዩ ሃይል ከ40,000 በላይ የኮማንዶ ስልጠና እየሠለጠነ ባለበት ወቅት መሆኑ እጅግ በጣም ጉዳዩን ዉስብስብና ለከፍተኛ ሥጋት የሚዳርግ ሁኖ አግኝተነዋል።
በዚህ ሽፋን የአማራ ልዩ ሃይልን ለማፍረስ እና በአማራ ሕዝብ ላይ የተለመደዉን ያለምንም ከልካይ መንግስታዊ የዘር ፍጅት ለመፈጸም የታቀደ የፖለቲካ ሸፍጥ ነዉ። ይህን ለማሰፈጸም በዐብይ አህመድ በተጻፈ ደብዳቤ ለአማራ ክልላዊ መንግስት ትዕዛዝ ለዶ/ር ይልቃል ከፋለ የደረሰዉ መሆኑና ውሳኔ ጊዜውን ያልጠበቀ፤ ፍፁም ኃላፊነት የጎደለው፤ በተለይም ጥቃት ያንዣበበበትን የአማራን ሕዝብ ለማስመታት ያለመ አደገኛ ወሳኔ ነው በአራቱም ጠቅላይ ግዛት የሚገኙ የዐማራ ታሪካዊ አጽመ ርዕስቶች ባልተመለሱበት እንዲሁም በማንነቱ ተለይቶ እየተጠቃ ያለው፤ የአማራ ሕዝበ በሀገሩ የመኖር ተፈጥሯዊ መብቱ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ እንዲህ ዓይነት አደገኛ ዉሳኔ መወሰን ፈጽሞ ተቀባይነት የለዉም።
መላዉ የአማራ ሕዝብም ከአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ጎን በመቆም የታሪካዊ ጠላቶቹን ሴራ እንዲያከሽፍ በጥብቅ እናሳስባለን።ዛሬ በሁሉም በአማራ በክልሉ የፀጥታ አመራሮች የተሳተፉበት በጀነራል አበባዉ ታደሰ የመሪነት በተካሄደዉ ስብሰባ በክልሉ የፀጥታ አመራር ስብሰባ ሁሉም የክልሉ ከፍተኛ የጸጥታ አመራሮች የአማራን ልዩ ሃይልና ፋኖን ትጥቅ የማስፈታትና የማፍረስ እንዲሁም”.የአማራን አድማ ብተናውን ጭምር እንዲበተን. በማለት ሪፖርት ሲያቀርቡ ከአማራ ክልል የጸጥታ ከፍተኛ አመራሮች ከግማሽ በላይ በመቃወማቸዉ ከጀነራል አበባዉና ከሜ/ጀነራል መሠለ በለጠ በስተቀር የተቀረዉ የአማራ ልዩ ሃይል ሊበትን ዓይገባም የሚል አቋም በመያዛቸዉ በተፈጠረ አለመግባባት በስብሰባው የፖለቲካ አመራሮችና (የምሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊዎች)፣ እንዲሁም ( ( የሰላም እና ደህንነት ሃላፊ ደሳለኝ ጣሰዉ እና ምክትል ቢሮ ኃላፊ) መንገሻ አዉራሬስ ልዩ ሃይሉ መበተን አለበት የሚል አቋም በመያዛቸዉ። በተፈጠረ አለመግባባት ስብሰባዉ ያለ ስምምነት ሊቋረጥ ችሏል።
ይህ ሁሉ የሚሆነዉ የኦሮሞ ልዩ ሃይል ከ40,000 በላይ የኮማንዶ ስልጠና እየሠለጠነ ባለበት ወቅት መሆኑ እጅግ በጣም ያማል። በዚህ ሽፋን የአማራ ልዩ ሃይልን በማፍረስ እና በአማራ ሕዝብ ላይ የተለመደዉን ያለምንም ከልካይ መንግስታዊ የዘር ፍጅት ለመፈጸም የታቀደ የፖለቲካ ሸፍጥ ነዉ። ይህን ጊዜውን ያልጠበቀ፤ ፍፁም ኃላፊነት የጎደለው፤ በተለይም ጥቃት ያንዣበበበትን የአማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍና ለማስጨፍጨፍ የታቀደ በአራቱም ጠቅላይ ግዛት የሚገኙ የዐማራ ታሪካዊ አጽመ ርዕስቶች ባልተመለሱበት እንዲሁም በማንነቱ ተለይቶ እየተጠቃ ያለው፤ የአማራ ሕዝበ በሀገሩ የመኖር ተፈጥሯዊ መብቱ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ እንዲህ ዓይነት አደገኛ ዉሳኔ መወሰን ፈጽሞ ተቀባይነት የለዉም።
ከዚህ በመቀጠል ለክንደ ነብልባሉ ለአማራ ልዩ ሃይል በሙሉ የዐብይ አህመድን ኃላፊነት የጎደለዉ በሸፍጥ የተሸበበ ትዕዛዝ ዉድቅ በማድረግ ትጥቅህን እንደያዝክ ከአማራ ሕዝብ ጋር ሁነህ ወቅቱ የሚጠይቀዉን ሁለገብ ትግል ታደርግ ዘንድ እናሳስባለን።
መላዉ የአማራ ሕዝብም ከአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ጎን እንዲሰለፍና የታሪካዊ ጠላቶቹን ሴራ እንዲያከሽፍ በጥብቅ እናሳስባለን።
የአማራ ሕዝብም ከአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ