የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር መመዘኛውን የሚያሟሉ ወጣቶችን ከህዳር 20/2014 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 15/2014 ዓ/ም ለመደበኛ ሠራዊት ወጣቶችን መመልመል ይፈልጋል፡

261710460 3279049965665646 3695976748675930500 nየምዝገባ ጊዜው እንዳያልፈን እንመዝገብ ፣እንፍጠን
የሀገር ኩራት የሆነውን የሀገር መከላከያን ተቋምን እንቀላቀል
===================
1. ህገ- መንግስቱን የተቀበለ/ች ለዚህ በፅናት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/ች
2. የብሔር-ብሔረሰቦችን እኩልነት የሚያምን /የምተመን
3. ከአሁን በፊት የፖሊስና የመከላከያ አባል ያልነበረ/ች
4. ከወንጀል ነክ ነፃ የሆነ የፍርድ ቤት ቀጠሮና ክርክር የሌለበት/ባት
5. ከማንኛውም ሱስና አጉል ልምድ የፀዳ/ች እና ሙሉ ጤንነት ያለው ያላት
6. በመከላከያ ለ7 ዓመት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/ች በማንኛውም ቦታ ተመድቦ መስራት የሚችል/ች
7. ፆታ፡-ወንድ እና ሴት
8. ኢትዮጵያዊ የሆነ በሚኖርበት ቀበሌ 2 ዓመት የኖረ/ች
9. ዕድሜ፡- ከ18-26 አመት
10.ቁመት 1.60ና ከዚያ በላይ ለወንድ ለሴት ደግሞ 1.55 ከዚያ
በላይ የሆነች
11. ክብደት፡-ለወንድ ከ50-75 ኪሎ የሆነ ለሴት ደግሞ 45-66ኪሎ ግራም የሆነች፣
12. የትምህርትደረጃ፡- ለወንድ ማንበብ መፃፍ የሚችል ለሴት ዲፕሎማ የጨረሰችና ከዚያ በላይ
13. ያላገባ/ች/ ያልወለደ/ች/
________
ማሳሰቢያ፡- በምዝገባ ወቅት መቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች የቀበሌና የፖሊስ የድጋፍ ደብዳቤ ፣የትምህርት ማስረጃ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ያስፈልጋል፡፡
የምዝገባ ቦታ ፣ በሁሉም ወረዳና ቀበሌ የምዝገባ ሰዓት፡- ዘወትር በሥራ ስዓትና ቅዳሜ ጨምሮ።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.