ከ1 ሚሊዮን ያላነሱ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለመጪው የኢትዮጵያ ገና ወደ አገር ቤት እንዲመጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ከ1 ሚሊዮን ያላነሱ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለመጪው የኢትዮጵያውያ ገና ወደ አገር ቤት እንዲመጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ:  Video: አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ ሚያዝያ 26 ያካሔደው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 3

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share