በ”ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” የተሰበሩት የጋሸና ግንባር ምሽጎች በፎቶ

የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከትናንት በስትያ ጋሸናን እንይዛለን ማለታቸው ይታወሳል።
የወገን ጦር በጥምረት ባደረገው ተጋድሎ ታንክን ጨምሮ በርካታ የጦር መሳሪያዎች ከአሸባሪ ቡድኑ ማርከዋል።
-አካባቢህን ጠብቅ
_ ወደ ግንባር ዝመት
_ መከላከያን ደግፍ
መረጃዎቻችንን ለማግኘት

ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio: በአሜሪካ 3 ሥራዎች ትሰራ የነበረች ሴት እንደተኛች ሕይወቷ አለፈ፤ ከመከላከያ የከዱ 11 ወታደሮች በእስር ላይ ናቸው

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share