የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ከጦር ግንባር ተናገሩ። ዝርዝሩን ያድምጡ።

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በአፋር ክልል ካሳጊታ የተባለችውን ወታደራዊ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ያላትን ቦታ ከአማጺው ሕወሃት ነጻ ማውጣቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ከጦር ግንባር ተናገሩ። ዝርዝሩን ያድምጡ።

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ወደ ጦር ግንባር አልሄድም፣ ትምህርት እፈልጋለሁ ብሎ መቅረት በአሸባሪው ህወሓት ያስገድላል

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share