ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ነገ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ በተናገሩ በሰአታት ውስጥ አብረን እንዘምታለን ይፋ ካደረጉ ሰወች

258876554 2039415636220874 4174759039461578515 nJoin Forces
ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ነገ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ በተናገሩ በሰአታት ውስጥ አብረን እንዘምታለን መልእክታቸውን ይፋ ካደረጉ ሰወች መሃከል ፡
ታዋቂው ፖለቲከኛ አቶ ነአምን ዘለቀ ፡ አቶ ክርስቲያን ታደለ ፡ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ፡አቶ ቹቹ አለባቸው ፡ ድምፃዊ መስፍን በቀለ ፡ አቶ ታዬ ቦጋለ ይገኘበታል ። ሚሊዮኖች እንከተላለን ።
ተጨማሪ ያንብቡ:  አንድነት "የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ የኢህአዴግ የዕድሜ ማራዘሚያና መጠቀሚያ ከመሆን በዘለለ ፋይዳ አለው ብለን አናምንም" አለ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.