የትግራይ ሕዝብ የኛ ወገን ነው – ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ

257132453 433477018346212 5192922119429294731 nአንተን ባርያ አድርጌ ሀገር እዘርፋለሁ ካልሆነ እሞታለሁ” ያለን ቡድን – እንግዲያው ትሞታለህ እንጅ ከአሁን ወዲያ ባርያ ሆነን አንኖርም ነው (የኢትዮጵያውያን) መልሳችን።
 እነሱ ሀገር ፈርሶም ቢሆን ዘርፈው ለመኖር ማንኛውንም ነገር ነገር ለማድረግ ያላቸውን እልህ ያህል እኛም ኢትዮጵያን ለመጠበቅና ሀገር ለማስቀጠል ቁርጠኝነት ሊኖረን ይገባል።
..እነኚህ ሰዎች በፍፁም ወደ ፖለቲካው አካባቢ ሊመጡ የሚቹሉበት መንገድ መኖር የለበትም፤ ምክንያቱም አገር ለማፍረስ እንጂ በምንም አይነት አገርን በጋራ ለመገንባት ፍላጎት አላቸው ብዬ አላምንም። የተሳሳተ ትንተና ቢኖረኝ እመኝ ነበር ነገር ግን እስከማቀው በህወሃት ላይ የተሳሳተ ትንተና አድርጌ አላቅም።
 የትግራይ ሕዝብ የኛ ወገን ነው፤ ነገ ከዛ ሕዝብ ጋር የምንኖር እንደሆነ አውቀን ንፁሃን ሰዎችን ላለመጉዳት እየተጠነቀቅን ይሄን ጦርነት መጨረስ አለብን! የገባንበት ነገር ከህወሓት መሸነፍ ውጪ ሌላ መፍትሄ የለውም።
 ትኩረታችን ህወሓት ላይ አድርገን ንፁሃንን እንዳንጎዳ ተጠንቅቀን ጦርነቱን ማጠናቀቅ ከቻልን የውጪ ሃይሎች የሚያመጡት ነገር የለም። ለውጪ ሃይሎች/ ጠላቶቻችን እየተመቻቸው ያለው የውስጣችን መተራመስ ነው።
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ

3 Comments

  1. ያንተ ኣይነቱ ወገን ኣይደለሁምና፣ ለተናገርከው ሃጥያት ለቁልቢ ገ. ኣንዳንድ ሚልዮን ኣይጥና ቅማል እንድትዘከር ይሁን፣ በሬና የመሳሰሉን እንዳልፈርድብህ ኣልቦ ዋጋ ስለሆንክ ዋጋ ያለው ኣይሆንልህምና !
    ማይሙት የሻዕቢ.ተላላኪው፣ $ ቆመ እንዴ? እምና ከእነሱ ጋራና የግፋቸው ኣጨብጫቢ ነበርክ፣ ኣሁን ደግም በእኛ ስትከበብ እና ጓዶቻችንም ከሱሉልታ ሆነው የቁልቁል ሲያይሁ ወደኛ መምሰል፣ የወጋ ቢረሳ የተወ..!

  2. ያንተ ኣይነቱ ወገን ኣይደለሁምና፣ ለተናገርከው ሃጥያት ለቁልቢ ገ. ኣንዳንድ ሚልዮን ኣይጥና ቅማል እንድትዘከር ይሁን፣ በሬና የመሳሰሉን እንዳልፈርድብህ ኣልቦ ዋጋ ስለሆንክ ዋጋ ያለው ኣይሆንልህምና !
    ማይሙት የሻዕቢ.ተላላኪው፣ $ ቆመ እንዴ? ኣምና ከእነሱ ጋራና የግፋቸው ኣጨብጫቢ ነበርክ፣ ኣሁን ደግም በእኛ ስትከበብ እና ጓዶቻችንም ከሱሉልታ ሆነው የቁልቁል ሲያይሁ ወደኛ መምሰል፣ የወጋ ቢረሳ የተወ..!

  3. ብሬ አረፍ አለ ይችን ሽራፊ ስልጣን ከሰጡት በኋላ እድሜ ልክህን ታገልኩ ያልከው ለዚች ወምበር ነበር? የኢዜማ ፕሪንስፕሉ አንተን ማንገስ ነበር?ይመችህ ሰው ጠፋ እስክንድርን አትርሳዉ ያንተ ድጋፍ አለበት የእሱ ከርቸሌ መማቀቅ።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.