ኦሮሞ ብልፅግና ውስጥ ያሉ ብዙዎቹ ከኦነግ ጋር የሚሰሩ ክኦነግ ጋር ድርድር እንዲደረግ የሚፈልጉ ናቸው – ግርማ ካሳ

ሰሞኑን እነ ሺመልስ ወጥተው የሚያወሩት የዉሸት ነው:: እንደለመዱት ሰውን ለማታለል::
ይህ በእንዲህ እንዳለ ዶር አብይ አሀመድ ከህወሃት ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኑን ሪፖርተር ዘግቡዋል::
መደራደሩ በመርህ ደረጃ ችግር የለውም:: ነገር ግን
1ኛ ከህዝብ ጀርባ ህዝብ ሳያውቅ የሚደረግ ነው::
2ኛ ፓርላማው አሸባሪ ካለላቸው ቡድኖች ጋር መደራደር የፓርላማውን ስልጣን መጋፋት ነው::
3ኛ የጦርነት ሰለባ የሆኑትን የአማራና አፋር ክልሎች ያገለለ ነው
4ኛ ወያኔ ኦነግ እየዘረፉና እየገደሉ ባለበት ሁኔታ ያንን ለመመከት ህዝብ በተንቀሳቀሰበት ወቅት የህዝቡ የትግል ግለት የሚያቀዘቅዝ ነው::
ተጨማሪ ያንብቡ:  የሕወሃት ወደ አፋር የመሄድ ሚስጥር #ግርማካሳ

1 Comment

  1. ግርምሽ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአሳብህ ጋር ስስማማ! ባብዛኛው ያንተና የነሰርፀ ችግር ሕዝብና አክራሪ ግለሰቦችን (ጀዋር፣ እስክንድር፣ ኦነግ፣ ትህነግ፣ አብን) ለይታችሁ ለማየት አለመቻላችሁ ነው፤ አንድ ላይ የመውቀጥ አድራጎታችሁ ነው!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share