ህወሓት ብቻውን አይደለም እየተዋጋ ያለው። ከጀርባው ሦስት ጥምረቶች አሉት

255368257 1134297297104963 1500252601084416844 n
 አሜሪካ፣ ሱዳን እና ግብፅ” ይሄንን ያለው ግብፃዊ የመንግስት አክቲቪስትና የደህንነት ተቋሙ መረጃ ተቀላቢ ሸሪፍ አልሰሪ ነው።
ትናንት ይዞት በወጣው መረጃ ላይ የህወሓት ትግል ለግብፅና ለወዳጆቾ አመች መሆኑን ከተሰላበት ቡሀላ ነው ጦርነቱ እኛ በፈለግነው መንገድ እየሄደ ያለው ብሏል። ከዚህም ባሻገር ኢትዮጵያ ውስጥ ለኛ የሚያስፈራ ሀይል እንዳይር በደንብ ተደብድቧል አሁን ያለው የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት ሀይል የደቡብ ሱዳንን ወታደራዊ ሀይል እንኳን ያህል አቅም የለውም ብሏል።
ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሸሪፍ፣ የህወሓት ግስጋሴ በህወሓት ብቻ የተፈፀመ አይደለም ያለ ሲሆን” ህወሓት አሸናፊ ከሆነ የኛ ጥቅም ይከበራል ወይ የሚል ሀሳብ ከተመልካቾቹ ቀርቦለት” ይሄ ጥርጥር የለውም፣ በስምምነታችን መሰረት ነው የሚፈፀመው ሲል ባደባባይ ሚስጥራቸውን ተናግሯል።
ከዚህም ባሻገር የግብፅ መንግስት የሚመራው የደህንነት ሚዲያ ላይ የተለያዩ የህወሓት ሰዎች ማንነታቸውን እየደበቁ በመቅረብ የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት አቅም እንደሌለው እና ህወሓት እያሸነ እንደሆነ ሲናገሩ ቆይተዋል።

2 Comments

  1. West Europa’ ን ረሳህሳ፣ ብቻ ምን ቸገረህ Djibouti እና Assab ላይ ድልን ሊጎናፀፍ ፈላጊ ሁሉ በመቐለ-ጅቡቲ ስልጣኔን ተሸክሞ መራሽ TDF ጎን እንደቆመ ይነገራል ያለው !

  2. ድርድር መልካም ነው ።ችግሩና ዋነኛዉ ጥያቄ ማን ከማን ነው?ከግብፅ ወይስ ከሱዳን ?በሽብር የተሰማራው ቡድን የራሱ አጀንዳ የለውም የግብፅንና የሱዳን ጉዳይ አስፈፃሚ እንጅ !!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.