የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ጣቢያዎችን ብቻ የአየር ድብደባዎች ተደርገዋል

246743001 422725249240871 5268305546646131150 n የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ጣቢያዎችን ብቻ የአየር ድብደባዎች ተደርገዋል
246743001 422725249240871 5268305546646131150 n

መከላከያ ሠራዊት ያካሄዳቸው የአየር ድብደባዎችን በተመለከተ የተዛባ ግንዛቤ ቢኖርም፣ በተቃራኒው ጥቃቶቹ ዒላማ ያደረጉት የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ጣቢያዎችን ብቻ ነው። የመከላከያ ሠራዊት የሚያከውናቸው እነዚህ ሥራዎች የሽብር ድርጅቱ ከባድ የጦር መሣሪያዎችን እና ሌሎች ሕገወጥ የጦር መሣሪያዎችን ለመሸሸግ የሚጠቀምባቸውን እና ወደ ወታደራዊ መገልገያነት የቀየራቸውን የተወሰኑ ቦታዎች ከጥቅም ውጭ ለማድረግ ያለመ ነው።

Contrary to the misrepresentation, the ENDF air strikes this morning have specifically targeted TPLF arms production/ manufacturing and armament repair sites. The ENDF’s surgical operations are aimed at destroying illegal caches of heavy weaponry and armaments at selected sites that the terrorist organisation has turned into military facilities.
FANABC

2 Comments

  1. የጠላትን የጥፋት ማእከል ማውደሙ ስህተቱ ምንድነው ብቻን ምን አመጣው ወደፊትም ይቀጥላል መጨመር ይገባ ነበር

  2. አቶ ዳውድ ኢብሳና አቶ መራራ ጉዲና ሰላም ሳንላቸው ጡረታ ወጡ ማለት ነው? ባሉበት ከቁም ቅዠት ይሰውራቸው

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.