/

የሙት ፡ ይዘት ፡ ትድገት ፧ በባዕድ ፡ ሠራሽ ፡ ሕገ ፡ ወጥ ፡ “ሕገ ፡ መንግሥት” (የኢ.ሀ.ሥ.አ. ፡ ዜና ፡ መግለጫ)

ዜና ፡ መግለጫ ።
የሙት ፡ ይዘት ፡ ትድገት ፧በባዕድ ፡ ሠራሽ ፡ ሕገ ፡ ወጥ ፡ “ሕገ ፡ መንግሥት” ፡ መሠረት ፡ የቆመው ፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ⁽1⁾ ፡ ቅሬታ ፡ ይዘት ⁽2⁾ ፥ በግብዝ ፡ ምርጫ ፡ የሥልጣን ፡ ተገቢነትን ፡ ሊያገኝ ፡ አይችልም ።
_______
ለንደን ፥ መስከረም ፡ 26 ፡ ቀን ፡ 2014 ፡ ዓ.ም. ።

ኢ.ሀ.ሥ.አ.

ሕገ ፡ ወጥ ፣ ንኅለተኛ ፡ (“ኒኂሊስት”) ፡ እና ፡ ባዕድ ፡ ሠራሽ ፡ “ሕገ ፡ መንግሥት” ፡ መሠረት ፥ በሕገ ፡ ወጥ ፡ አገዛዝ ፡ የተጠራ ፡ በመኾኑ ፥ ውጤቱ ፡ አስቀድሞ ፡ ፉርሽና ፡ ውድቅ ፡
ተጨማሪ ያንብቡ:  በባህርዳር ማረሚያ ቤት የሚገኙ የጦር መኮንኖች እና የልዩሃይል አባላት የፃፉት ደብዳቤ

1 Comment

  1. መግለጫው ተነበበ።ከሥልጡን ሕዝባዊ አንድነት ድርጂት እንዲህ ያለ ሰንካላ አንድሮክሊስ (እግረ ጎባጣ) መግለጫ ተብሎ መጻፉ ሰዎችን ብቻ ሳይሆን እንሳቶችንም አሳዝኖ አስለቃሽ( ሙሾ አውራጂ) እንድትፈልጉ ተጠይቃችኋል።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.