የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለ8ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶችን በደብረ ማርቆስ እያስመረቀ መሆኑን አሚኮ ዘግቧል።
በምረቃው ላይ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
235418465 4705917022773470 278704758577236459 n
236516695 4705916906106815 5933373178569882729 n
234770080 4705916789440160 1406817454031659124 n
235031881 356784725999846 8417078305002928506 n
235031881 356784725999846 8417078305002928506 n

1 Comment

  1. ከምንም ይሻላል። ኦሮምያ ለ 35 ዙር ሲያሰለጥን የአማራው ግን 8 ዙር ብቻ። ያሳዝናል ልብ ያደማል። አብይ ተሳክቶልሃል። የአሳምነዉ እና የሚሊዬን ዐማሮች ነፍስ ፍትህ ታገኛለች።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.