ግድቡ የኔ ነው – It is My Dam! (በዳያስፖራ የምትኖሩ   ኢትዮጵያውያን   ታሪካዊ  ግዴታ)

 

my dam

https://charity.gofundme.com/o/en/campaign/badrfundmydam/ethiopianmuslimassoc

የመሰረተ ልማትና አገልግሎቶች አቅርቦት እጦት ሰፊውን የአገራችን ሀዝብ ለከፋ ችግር በመዳረግ የመከራ ግዜ እንዲገፋ ምክንያት መሆኑ የታወቃል።  የህንን ቸግር ለመቅረፍ ሀገራችን ሰው ሰራሽና ተፈጥሮ ያደላትን ፀጋ አሟጣ መጠቀም አማራጭ የለለው መፍትሄ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለሀገራችን ኢትዮጵያ ልማት ትልቅ ዋልታና የአንድነት ተምሳሌት እንደሚሆን ተስፋ የተጣለበ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።

ሕዝባችንም በቅርቡ የሚደረገውን የግድቡን ሁለተኛ ዙር የዉሀ ሙሌት ከግንባታ ወደ ኤሌክትሪክ ማመንጨት የሚሸጋገርበት ወቅት መሆኑን በማመን በአንክሮ እየጠበቀ ይገኛል።  ይህ ታላቅ አገራዊ ፕሮጀክት በታቀደለትና በቶሎ እንዲጠናቀቅ የሁላችንም ተሳትፎና ርብርብ እጅግ በጣም ያስፈልጋል። በዚህ ፕሮጀክት ላይ የምናደርገው ተሳትፎ “ግድቡ የኔ ነው!” ብሎ አደባባይ የወጣውን ወገናችንን “አለሁልህ፤ ለልማትህ ከጎንህ ነኝ!” እንደማለትና ይህንንም በተግባር የሚያሳይ፤ ህያውና ዘመን የሚስሻገር ሀውልት እንደማቆም የሚቆጠር ነው።

በድር ኢትዮጵያ የግድቡ ሀገራዊ ፋይዳና ግንባታው የደረሰበትን ወሳኝ ምዕራፍ በማሰብ የግንባታውን ሥራ የሚደግፍ አለማቀፍ ድጋፍ ና  የገንዘብ  ማሰባሰብ  በማድረግ  ላይ  ይገኛል::  ስለዚህ  ሁሉም   በዳያስፖራ የምትኖሩ   ኢትዮጵያውያን   ታሪካዊ  ግዴታችሁን  በመወጣት  የድርሻችሁን  እንድታበረክቱ   ጥሪያችንን  እናቀርባለን::

It is known that the lack of infrastructure and services has caused a great deal of hardship to the people of our country. Everyone knows that using our man-made and natural resources to solve this problem is the only solution. The construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam, which is expected to be a major pillar and symbol of unity for the development of our country, has reached a critical stage

ተጨማሪ ያንብቡ:  እነ አብዲ ኢሌ ጨምሮ በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ የ10 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

Our people are looking forward to the upcoming second phase of the dam, from construction to power generation. The participation and efforts of all of us are very important to ensure that this great national project is completed as soon as possible.

Our participation in this project is a  great   show  of  solidarity to  our  people out  there   shouting  “The dam is mine!” .  That  is  to  say    “You  are  not  alone,  I am on your side for your development! ”  and to put it into practice. It is like erecting a monument that is alive and well.

Badr  Ethiopia  taking  into  account  the national significance of the dam and the significant milestone of its construction, is launching   international support and fundraising for the completion  of the dam. Therefore, we call on all Ethiopians in the Diaspora to fulfill their historic duty and contribute their share.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.