ሲሚ ያጣው ጩኅትና  ተማፅኖ – ከተዘራ አሰጉ         

  

የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን የጦር ሜዳ ውሎ፤  የፖለቲከኞች ጡዘትና የድል ማግስት ተግዳሮቶችና ፈተናዎች  

ከተዘራ አሰጉ       

መግቢያ   

እኛ ኢትዮጵያዊያን ዕልቆ መስፈርት የሌለው የድል ባለቤቶች ነን። ይህን ድላችን የተጎናፀፍነው  የተለየ ሃብት፤ ንብረት፣ መሳሪያ፣ ጉልበት ወ.ዘ.ተ. ኑሮን ሳይሆን በአምላክ ስለምናምንና ሁሉን ነገር “አንተ አምላክ፣ ከተጀመረ አንተ ጨርሰው” ብለን ተልዕኮአችንን ስለምንገባበት መሆኑን ታሪክ ልብ ይሏል። ኢትዮጵያ የገባችባቸው ጦርነቶች ሁሉ የህልውና፣ የመገፋትና በባላአጣወቿ ቁሰቆሳ ነው። አምላክን ያመነ ደግሞ በማንኛውም የትግል መስመር የአምላክ ዕርዳታ ስላለ ስራዊቱ በጀግንንነት ለሃገሩህልውና ይፋለማል፣ ደጀኑ ህዝብም አይዞህ ባይነቱ የትየለሌ ነው። ይህ ሁሉ ሆኖ የአምላክ መንፈስ እገዛ አለና እሸናፊው እሱ አምላክ ስለሆነ ሁልጊዜም ኢትዮጵያዊያን አንደ ህዝብ ተሸንፈው አያውቁም። ይህን ያልኩት በውጊያ ብቻ ሳይሆን በስፓርቱ፣ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች፣ በውበት ውድድር ወ.ዘ.ተ. ማለቴ ነው።


[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] ሰሚ ያጣው ጩኅት


 

ተጨማሪ ያንብቡ:  በምርጫው ውጤት ሊተላለፉ የተፈለገው መልእክት ምንድን ነው?። (ዳዊት ዳባ)

5 Comments

 1. በፅሁፉ ውስጥ የእስራኤል ጨካኝ ንጉስ መርደኪዮስ በሚል የተፃፈው ምንሊክ /Menahem/ ተብሎ እንዲነበብ የዚህ ፅሁፍ ፀሃፊ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ይጠይቃል ። አመሰግናለሁ።tezera66@hotmail.com

 2. Menahem/ሚናሂም/። በዚህ ፅሁፍ የእስራኤሉ ጨካኝ ንጉ ስ መርደኪዮስ በሚል በማጠቃለያ ፅሁፉ የተፃፈው Menahem ።ሚናኢም-/ በሚል ተተክቶ እዲነበብ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እጠይቃለሁ ።

 3. Menahem/ሚናሂም/። በዚህ ፅሁፍ የእስራኤሉ ጨካኝ ንጉ ስ መርደኪዮስ በሚል በማጠቃለያ ፅሁፉ የተፃፈው Menahem ።ሚናኢም-/ በሚል ተተክቶ እዲነበብ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እጠይቃለሁ ።

  ይህ ኮሜንት ይቀመጥ ፣ነገር ግን ላይኛው ኮሚፒተሬ ራስ በራሱ ቀይሮ ሚናኢም የሚለውን ወደ ምናሊክ ራሱ ቀይሮ ሳምንት ላይ በራሱ /Auto correct/ ቀየረብኝ። ከተቻለ ቢወጣ።

 4. For my Amharic speaking friends…..,

  እጅግ ቁምነገር ያዘለ ፅሁፍ ነው! ጆሮ ያለው ይስማ! እግዚአብሔር ለመሪዎቻችን እንዲሁም ለህዝቡ ልብ ይስጥ! በፀሎት እንጋደላለን እግዚአብሔር በቃ ይበለን!

  ትንቢተ ናሆም 1: 3
  “እግዚአብሔር ትዕግሥተኛ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ በደለኛውንም፦ ንጹሕ ነህ፡ አይልም፤ እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው። “
  ——————–

 5. For my Amharic speaking friends…..,

  እጅግ ቁምነገር ያዘለ ፅሁፍ ነው! ጆሮ ያለው ይስማ! እግዚአብሔር ለመሪዎቻችን እንዲሁም ለህዝቡ ልብ ይስጥ! በፀሎት እንጋደላለን እግዚአብሔር በቃ ይበለን!

  ትንቢተ ናሆም 1: 3
  “እግዚአብሔር ትዕግሥተኛ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ በደለኛውንም፦ ንጹሕ ነህ፡ አይልም፤ እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው። “
  ——————–

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.