ግንቦት ፲፬ ቀን ፪ ሽ ፲፫ ዓ.ም.  የሰሜን ኢትዮጵያ ዕለተ  ትንሳዔ “እንኳን አደረሰን ደስ ብሎናል ፤ ደስ ይበላችሁ ” – ማላጂ

ትዮጵያን  ፭ ሽ ዘመናት ከነበረችበት የታላቅነት  እና የታሪክ ማማ  ለማዉረድ ጠላት ለረጅም ጊዜ ያቀደዉን ግዛቷን እና የህዝቦችን አንድነት በማሳነስ ፣በማንኳሰስ እና በመበታተን ታናናሽ እና ደካማ አገልጋይ መንግስታት ለመመስረት ከተጠቀማቸዉ የማዳከሚያ ስልቶች አንዱ ድንበር እና ታሪካዊ ዳራ ያላቸዉን ብሄራዊ እና ህዝባዊ ምልክቶች ፣ አርማዎች  እና የተፈጥሮ ድንበሮችንን እና ዋርካዎችን እንዳልነበሩ ማድረግ ነበር ፡፡

ginboy 20
ginboy 20

ከዘገራቸዉ አልፎ ለዓለም ቤዛ የሆኑትን ሰብሳቢ እና አቃፊ ዋርካዎችን በማጥፋት በምትኩ ቁጥቋጦ እና አሜኬላ በማባዛት የዉራጅ አገር አገር አደርገዋታል ፤ዉራጅ መልበስ እና ትርፍራፊ መለቃቀም ከብርን እና ማንተን ትቶ ለመኖር መብላት ለመብላት አድርባይነት ከሰዉ አልፎ ሳር ቅጠሉ ከለመደዉ ዓመታት አለፉ ፤ ወራቶች እንደወራጅ ጅረት ከነፉ ብዙ የመከራ እና የጣር ጊዚያቶችም አብረዉ ጎረፉ  ፡፡

ዋርካዎችን በአምቧጮ “ ዋርካ ሲጠፋ አምቧጮ አድባር ይሆናል ”እንዲሉ አበዉ  የመተካቱ እና ያለፉት መንግስታት  በጎ ስራዎች በመደለዝ እና በመበረዝ ከፍተኛ የአገር ጊዜ እና ሀብት ባክኗል ፡፡

ዓለማዉም ዋርካዎችን ከስሩ በማጥፋት  የአገሪቷን ዉስጣዊ እና ዉጫዉ ገፅታ ለመቀየር በሚቻልበት የጠላት የዘመናት ምኞት ዕዉን ማድረግ ነበር ፡፡

ይኸዉም ጠላት(የዉጭ /ዉስጥ) በቀኝ ግዛት ዘመን ያልተሳካለትን በዉስጥ እና የዕናት ጡት ነካሽ አገልጋዮች የክፉ ቀን መጠጊያ እና መሸሻ ለማድረግ ይቻል ዘንድ ነባር የኢትዮጵያ የግዛት ክፍሎችን በተለያየ መንገድ እና ስያሜ በመስጠት ኢትዮጵያን በማጣበብ የራሳቸዉን የህልም አገር ለመመስረት የሚያስችል የፌደራል ስርዓት አስተዳደር (ክልል) ከሀያ ሰባት ዓመት በፊት የተከሉት ጋሬጣ የቆመበትን ሁሉ ማድማቱን  አስከዛሬ ቀጥሏል፡፡

ይሁንና ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም እንዲሉ  በህዝብ ስልጣን ስልጣን ያሻዉን ሲያደርግ የነበረዉ ከመጋቢት ፳፬ ቀን ፪ ሽ ፲ ዓ.ም. ከነበረበት የአዛዥ ናዛዥ መንበር በህዝባዊ ትግል ከወረደ በኋላ ለዓመታት ባደረገዉ ዝግጅት ታብዮ  ጥቅምት  ፳፬ ቀን ፪ ሽ ፲፫ . ዓ.ም. በዕለተ ዉረደቱ ዕለተ ሞቱን በማወጅ  ተጨማሪ ጠጎንደር (ቀርቃር፣ሶሮቃ….) እና ከወሎ አስከ ወልደያ በዕብሪት እና በማን አህሎኝነት በጠላት የማይደረግ የወገን  ላይ ወረራ እና ጥቃት ፈፀመ ፡፡

እንግዲህ ይህ ነዉ በመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እና በተለይም ወረራ በተካሀደባቸዉ አካባቢዎች ያለዉ የመንግስት አስተዳደር  የኅዝብ እና አገር ደህንነት አለኝታ የሆነዉ የክልሉ  የፀጥታ እና ደህንነት ኃይል በፍፁም ህዝባዊ እና ብሄራዊ ወኔ የተከፈለዉን የህይወት ዋጋ በመክፈል ህዝብን ከጅምላ ሞት ፤የአገሪቷን ዳር ድንበር ከማፍረስ በከፍተኛ ድል መታደግ ችሏል፡፡

ይህም የክልሉን ኃይል  የአማራ ልዩ ኃይል ለሚሉት  ከትግራይ ጦር ጋር ተመጣጣኝ ባልሆነ የጦርነት አዉድ በድንገት በተከፈተበት ጥቃት እና ወረራ  በአንድ ድንጊያ ሁለት ወፍ እንዲሉ በተመሳሳይ ጊዜ  ኢትዮጵያን ለሁለት ነገር ታድጓል ፡፡

ይኸዉም አገሪቷ ይህ የትግራይ ጦርነት አስከተጀመረበት ዕለት እና ስዓት የነበራትን ይዞታ/ግዛት ለማሳጣት የተደረገዉ የዘመናት ሴራ አክችፎ የጠላትን ክንፍ በመስበር ከመብረር  በማገድ ከከፍታ ወደ ምድር አዉርዶታል፡፡

፪ኛዉ እና ወደ መነሻየ የሚወስደን ከህግ እና ከታሪክ ዉጭ ከኢትዮጵያ ይዞታ ጠላት የክፉ ቀን  መሸሸጊያ እና መጠጊያ በሚላት የምኞት አገር  “ሪፐፕሊክ ” በጉልበት  ተጨፍለቀዉ የነበሩት ጎንደር እና ወሎ ወደ እናት ምድር ኢትዮጵያ እንዲራከቡ( እንዲገናኙ) ማድረግ ችሏል፡፡

ስለዚህም የኢትዮጵያ የግዛት አንድነት እና ሉዓላዊ ክብር የሁላችን ኢትዮጵያዉያን  ደስታ እና ኩራት  በመሆኑ የጎንደር እና ወሎ  ግዛቶች እንኳን ወደ እናት ምድር ተቀላቀሉ  ደስ ብሎናል ድስ ይበለን ኢትዮጵያዉያን ፡፡

በደም እና በአጥንት ለእናት አገራቸዉ እና ለወገናቸዉ  ኢትዮጵያን እና ህዝቧን የዋጁት ጀግኖች ሁሉ ዘላለማዊ ክብር እና ምስጋና ይድረሳቸዉ ፡፡

በአገራችን እና ህዝባችን ላይ ተጭኖ የነበረዉን የጭቆና ቀንበር  ከህዝብ ጫንቃ ላይ አሽቀንጥሮ በመጣል እና በመሰባበር  ከፍተኛዉን ሚና የቁርጥ ቀን ደራሽ  የኢትዮጵያ ልጆች በህይዎት ላላችሁ  ሆነ የሌለችሁ እና በከብር ለተሰዋችሁ  አቻሜ እና አይተኬ  ኢትዮጵያዉያን  ለአገሩ አፈር ያበቃችሁትም ሆነ መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ምንጊዜም ይወዳችኋል ፤ያከብራችኋል ፤ ያስታዉሳችኋል፡፡

በመጨረሻም  ግንቦት ፲፬ የነጻነት  ቀን ስንል  ግንቦት ፳ ን  ምን እንደምንለዉ ከአሁኑ ሁላችንም እናስብበት  ምክነያቱም የግንቦት ሃያ እንክርዳድ ዘር ያላዞረዉ እና ያልዘራዉ ችግር እና መከራ  በዚህች አገር እንዳልነበር እና እንደሌለም ሳንረሳ ነዉ ፡፡

ግንቦት ፳

አየ ግንቦት ሀያ ሰማንያ ሶስት  የጨካኞች  ልደት ፣
የክሀዲዎች  ዕብደት ፤  ክፋት ፣
የብዙሃን ፅልመት  ፤የጥቃት ክርፋት ፣
የአገር ሞት ጅምር  የዉድቀት አዘቅት ፡፡
ከፊሉን  ለስደት ፤ ከፊሉንም  ለሞት  ቀሪዉንም ለዘመናዊ ባርነት ፣
ብዙዉም  በድህነት ፣ ጥቂቱ  በድሎት ፤ ሌላዉም ስጋ አንቆት ፣
እኮ እንዴት ! ግንቦት ፳ ያሉህ አንተን  የነጻነት ቀን  ዕለት ፡፡
አገር ሲጠፋ  ሞት እና መከራ  ዓረም  ሆነዉ  ተስፋፍተዉ ብዙዉን ሲያጠፉት ፣
 የሰዉ ልጅ ሲቃ  ተርፎ ሲፈስ ፤ሲከረፋ  አሉህ አንተን ለራሳቸዉ የድል ዓመት ፡፡

 እናም   በዚህ ዓመት የለመድከዉ ቢጓደል እንደነበር ሁሉም ባይኖር ፣
የሚቀበል ኖር የሚልህ እንኳ ባይኖር ልመድ እንጅ አትሸበር  ፣
እኛም  ያሳለፍነዉ ብርቱ ስቃይ ከዓመት ዓመት እንዲህ ነበር ፡፡

የነፃነት ዕለት ለምትቀበሉ ፡
እንኳን ደስ ያላችሁ  ጎንደር ላይ ሆናችሁ ኢትዮጵያን ላላችሁ ፣
አንኳን ደስ ያላችሁ  ወሎ ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላላችሁ፣

እኛም (ኢትዮጵያዉያን) ደስ ብሎናል  ምስጋና ለአንድ ዓምላክ ለዚህ ላደረሰን  ፤ለዚህ ላበቃችሁ !!!

 

ማላጂ

ዘላለማዊ አንድነት ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዉያን   !!! 


https://zehabesha.info/archives/30677

 

https://zehabesha.info/archives/77400

 

4 Comments

 1. የግብፅ እና የአረብ መልዕክተኛ አላሙዲንን ያነገሳችሁ የወሎ ዛር ያረፋባችሁ መላው አማራዎች የእናንተ ሌብነት እና ገዳይነት በጎንደሬ ሌባ መተተኛ ታግዞ ብትቆጣጠሩም ወልቃይትን ጀግናው ተጋሩ እያራርዋጣችሁ ነው ፤ በራያ ዙሪያ ልጆቻችሁን እየቀጣን በቃን ማሩን እያሉ እያለቀሱ ናቸው። የአማራን መተት እና ጥንቆላ አፍሪካውያን ብቻ ሳይሆኑ የመላው አለም ህዝብ አውቆባችሁዋል። ድንጋይ እራሶች በቅናት እና በምቀኝነት ያበዳችሁ ፤ በመጥፎነት ብቻ የምትመሩ በመሆናችሁ ይኸው የትኛውም ኢትይጵያዊ አማራን ማየትም አይፈልግም ፡ ለአማራ ስልክ እንኳን አይመልስም ፤ ጎረቤት ማድረግ ቀርቶ አማራን በክልላችን እንኳን እናስገባ ብለዋችሁ ወደ አማራ ክልል እያጋዝዋችሁ አማራ በጎዳና ተዳዳሪነት ከአስካሪ ሻዕቢያ ጋር ተቃቅፎ ሲያድር ታይትዋል በቃን እያለ ሲያለቅስ እንደለመደው አማራው።
  አማራ እና ሻዕቢያ ትግራይንም ወራችሁ ከወልቃይት ሰፍራችሁ ከራያ ሰፍራችሁ ብላችሁም በማይካድራ ሰላማዊ ሺዎችን አርዳችሁ የትግራይ ግዛቶችን እየተዘዋወራችሁ ገበሬን ሞፈሩን እና ቀንበሩን የምትሰብሩ ፣ የተጋሩ ሴቶቻችንን እያስረገዛችሁ ኤድስ የምታሰራጩ አማራዎች አለም ፈርዶባችሁዋል ተጋሩም ድል በድል ሲያፋፍምባችሁ “የሽምቅ ውጊያ ከባድ ጦርነት ሆነብን ሚስቴ ድረሽልኝ” ማለት ጀመረ ትምክህተኛው አማራ ። የጥፋት መልዕክተኞች የእስላሙ ወዲ አህመድ አሊ የጎንደሬዋ ልጅ አብይ አህመድ አምላኪዎች የሳውዲው መሀመድ አላሙዲን ባሪያዎች ማንም አይደርስላችሁ እዛው ከእነ ድግምታችሁ በቃን በቃን በማለት እያለቀሳችሁ ተንከባለሉ። አንድም ክልል አያስገባችሁም እናንተን ከጀርመንም እያስወጣችሁ አይደል የእናንተን ድግምት እና መተት ጥንቆላ voodoo magic spell የጀርመን ህዝብ ላይ አልሰራላችሁም እዛው ሆሉዉድ ሎስአንጀለስ እንደያዛችሁት ድቤ እየደበደባችሁ እና ጡሩንባ እየነፋችሁ አዳር ስትውረገረጉ እና ትዳር ስታፈርሱ እንደለመዳችሁትም አልቀጠላችሁ እንኳ አውሮፓ ጀርመን እየመጣችሁ በውሸት በሀሜት በምቀኝነት በጥላቻ በቅናት የተበከለ ባህላችሁን ጃዝ ሙዚቃ እያላችሁ ልታጋቡብን ብለው አማራን ከክልል ብቻ ሳይሆን ከየአለም ዳርቻው እያደኑ ወደ ፋሲላደስ ግንብ እንደሚወረውርዋችሁ እወቁት። መተታችሁን ከሻዕቢያ ጋር አብራችሁ በፋሲላደስ ግንብ ተንከባለሉበት። ወልቃይትም ራያም የመተተኞች መንከባለያ ሳትሆን የንፁህ ወርቃማ ኢትዮጵያውያን መሆንዋ አይቀርም ግዜ ያሳያዋችህዋል እስከዛው በቃን በቃን እያላችሁ አላዝኑ ፤ ማንም አይደርስላችሁ ፤ ድርቅ ይድረስባችሁና ደርግ ካለ ጥሩት እና ያድናችሁ ።

  ወዲ አህመድ አሊ ሽርጡን አሸርጦ ተደላድሎ በቤተ መንግስት ፈርሾ ፒኮክ ወፎቹን በጭኑ አስቀምጦ እያሻሸ መምዙማ ላይ ነው ጦርነት አይዋጋላችሁም አያዋጋችሁም አያውቅበትም አይደርስላችሁም ። ደመቀ ዘውዴም ጠጁን እያንቃረረ በእዛው ቀረ።

 2. ምን ይመስላሉ ጎበዝ እራሱ አጋንንቱን በአካል ይመስላሉ ምስጋና ይግባዉ ከነሱ ለገላገለን። መልካቸዉ ምን ይመስላል መለስ እንኳን ብልጥ ነዉ ፊቱን ሸፍኗል። መልካቸዉ አያምር ስራቸዉ አያምር መጥኔ

  • ቢረዳ
   ከአጋንንት ጋር እየዋላችሁ ከአጋንንት ጋር የምታድሩ ጎንደሬዎች አጥፊአጠፋችሁና መልአካክትን ከአከባቢያችሁ መላእክትን አሽሻችሁ ፤ ስታገለግሉ አጋንንትን ስለምታዩዋቸው ታውቃቸዋላችሁ አጋንንት ምን እንደሚመስሉ?

 3. ማንጁስ አይዞህ ወንድሜ ጭንቀትህ ይገባኛል በነጠላ ጫማ ሸገር ገብተህ ያልተፈቀደህን ኑሮ ስትኖር አሁን ስታጣው ህልም ሆነብህ ።ጎንደሬ ብቻ ሳይሆን ሰው ሁሉ ትግሬን በስራው ጠላው ብትችሉ ተገንጠሉ እኔም ባቅሜ እረዳለሁ። ቻለው እየዘረፍክ እየገደልክ በሰው ደም የኖርከው ገና እድሜ ልክህን ያባንንሀል።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.