ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በባህር ዳር አሁን

በባሕር ዳር፣ በደብረ ማርቆስ እና ወልደያ ከተሞች በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ማንነትን መሰረት ያደረገ ግድያ የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች ተደርገዋል።
በፅንፈኛ አሸባሪዎች በተቀነባበረና በተጠና ሁኔታ ሰላማዊውን ህዝብ ማንነት ላይ የሚደረገው አግባብ የሌለው ፊጅትና ረብሻ ማፈናቀል እንዲቆም የፌደራልና የክልሉ መንግስት በተቀናጀ መልክ መከላከያን ተጠቅሞ መስራት ይገባዋል ።
የኢትዮጵያ አንድነት ይጠነክራል!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
አንድነታችንን የሚፈታተነን ሁሉ እናንበረክከዋለን ።
175659297 10220160988436730 3010766163906574191 n 1 176291081 10220160989516757 4592278140844721994 n 176357664 10220160989236750 7265568041666488849 n 176107541 10220160988956743 6536093065685781412 n 175659297 10220160988436730 3010766163906574191 n

 

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.