/

አማራው ለምን ለዘር ፍጅት ታጨ ???

altaye
አጣዬና ዙሪያዋ የሆነው ይህ ነው

አማራ በታሪክ አጋጣሚ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚመጡ ሓይሎች በትራቸውን የሚያሳርፉት በዚህ ምስኪን ህዝብ ላይ ነበር ለምሳሌ የግራኝ ወረራን ብንመለከት በግራኝ የወረራ ዘመንና በኦነግ  ወረራ መካከል ያለው ልዩንት የዘመን ብቻነው  አስተሳሰቡ የሁለቱም አጥፊዎች አንድ ዓይነተ ነበር ግራኝም የዘመተው በወቅቱ የኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግስት መናገሻ የነበረችውን ከተማ ለማጥቃትና መንግስትን ለማፍረስ በወቅቱ የግራኝ መሐመድ ጦር ይረዳ የነበረው በቱርኮች ሲሆን ባሁኑ ሰዓት የኦነግ ጦር የሚረዳው በግብጽ፤በሱዳንና በአክራሪ የእስልምና ኃይሎች ነው በሁለቱም ወረራዎች ተጠቂ የነበረው የአማራ ብሔር ነው፡፡

የትናንትና የትናንት በስቲያ ክስተቶች ከላይ ከዛሬ ብዙ መቶ ዓመታ በፊት ይችነ ሀገር ለማፍረስ ጥረት ሲያደርጉ በነበሩ ደመኞቻችን በተቀጠሩ የኦሮሞ አክራሪዎች ነው ይህ ጦርነት የሚመራው ካይሮ በተቀመጡ ጄነራሎች ነው የጦርነቱ ዓላማ  ይህችን ሀገር ከልማትዋና ከሰላምዋ ማደናቀፍና በቸግር ተወጠራ መንገስትዋ እንዲበተን ህዝቦችዋ በሰቆቃ ውስጥ አንገታቸውን ደፍተው አንዲኖሩ ነው፡፡

ለምን ኦነግ  መሳሪያ ሆነ ???

ኦነግ ለዚህ የጥፋት ተልዕኮ መሳሪያ የሆነው ለዚህ ተብሎ የተሰራ /የተቋቋመ ስለሆነ ነው በጠላቶቻችን ሀገርን ለማፍረስ የተቆረጠ በትር ነው፡፡ ሀገራዊ ስሜት በሌላቸውና በጀርመናውያነ ሚሲዮናውያን ተጠምቀው ኦሮሚያ የሚባል የህልም ሀገር በቅኝ ገዢዎች ተቀርጾላቸው  ጥቁር ጀርመን እየተባሉ ተኮትኩተው ባደጉ ወላጆቻቸው አማካይነት ይህን ትርከት በወረሱ  የአባቶቻቸው ልጆች የተመሰረተ የጠላት መሳሪያ ነው፡፡

የሚሳያወጣ አንዲሁ የነጻ አውጭነቱን ስም ተሸክሞ ሲኖር ወደ ስልጣን በመጡትና የመንግስትን ኃላፊነት ሙሉ በሙሉ  በተቆጣጠሩት ዐቢያውያን አማካይነት ወደ ሀገር ከነትጥቁ ገብቶ ሀገር በማመስ ላይ ይገኛል፡፡

ባሁኑ ሰዓት ኦነግ ሶስት ክንፎች አሉት1ኛ ወታደራዊ ክንፉ ኦነግ ሸኔ የሚባል ስም ተሰጥቶት ከመንግስተ ግመጃ ቤት በሀገር ገንዘብ የተገዙ ዘመናዊ መሳሪያ

ዎች ተሰጥቶት ከ40ባንክ በላይ እንዲዘርፍ ተመቻችቶለት እነደፈለገ ወጣት ሰብስቦ እነዲያሰለጥን ተፈቅዶለት የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ ያለ የኦነግ ወታ ደራዊ ክንፍ ነው፡፡

2ኛ በመንግስት መዋቀርና በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ውስጥ ቁልፍ ቦታዎች ይዘው መረጃ በማሾለክና የዚህን ድርጅት እኩይ ተግባራት ህጋዊ ዕርምጃ እንዳይወሰድ የሚያኮላሹና በወረራ ወቅት የገንዘብ፤የመረጃና የሎጀስቲክ ድጋፍ የሚያደርጉ ናቸው አንዳንዶቸዱም አቢ ሸኔ ወይም ሽሜ ሸኔ ብለው ይጠሯቸዋል፡፡

በነዚህም አካላት መረጃ ሰጪነትና ጥቆማ ጠንከር ያሉ የኦሮሚያ አሰተዳዳሪዎችና የጸጥታ አካላት በዚህ የጥፋት ቡድን አማካኝነት በየቀኑ ይገደላሉ ይህም የየዕለቱ ክስተት ነው፡፡

3ኛ ኦነግ በሚል ስያሜ በህጋዊ መንገድ በምርጫ ቦርድ እነዲመዘገብና እንዲኖደር ተፈቅዶለት ህጋዊና ህገወጥ የትግል ስልት በመጠቀም ኢተዮጵያን በማፍረስላይ ያለ በሰላማዊ የትግል ስልት በከተማ የተቀመጠና ጽ/ቤት ያለው አካልነው ሶስቱም ክነፎቹ ተናበው የሚሰሩ ናቸው፡፡

ስለዚህ ኦነግ በኢትዮጵያ ጠላቶች የተፈጠረና ሀገር ለማወክ ሰላም ለመንሳት የተሰራ በመሆኑ እንዳንረጋጋ የሰላም አየር እንዳንተነፍስ እያደረገን ይገኛል፡፡በዘርና በኃይማኖት የተለዩ ግድያዎችን ከሀረርጌ እሰከ ከሌሎች የኢትዮጵያ ወለጋ አጣዬ ከሚሴ ና ማጀቴ እየጸመ ይገኛል፡፡

አማራ ለምን ለዘር ፍጅት ታጨ ???

አማራ ለዘር ፍጅት የታጨበት ምክንያት ይህ ኩሩ ህዝብ ኢተዮጵያ የምትባለውን ሀገር ከሌሎች ህዝቦች ጋር በተለይም ከኦሮሞ ከትግራይና ከሌሎች ህዝቦች ጋር ሀገር የመሰረተና ይህችን ሀገር በመስዋዕትነት ከሌሎች ህዝቦች ጋር በመሆን በመስዋዕትነት ያቆየ ኩሩ ህዝብ ነው፡፡


ኢህዴን፤ብአዴን፤አዴፓ

ሶስት ጊዜ ስሙን ሁለቴ ጌቶቹን ለውጧል  የመጀመሪያው ጌታ ፈጣሪው ህወሃት ሲሆን ያሁኑ ጌታ እንደ እሱ የህወሃት ሎሌ የነበረ ጌታውን በዚሁ በብአዴን ተባባሪነት የገለበጠ ነው፡፡

ሌሌው አዴፓ ጫንቃው ውርደት ለመሸከም ደንዳና ነው ለህዝብ መቆምን አልፈረደበትም የአማራን ህዝብ እግር ከወርች አስሮ በሬሸጦ የታጠቀውን በየጊዜው ከወያኔና አሁንም ከኦዴፓ ጋር በመሆን እያስፈታ ለጥቃት ዳርጎታል፡፡

ይህን ድርጅትና እርሱ የሚመራውን መንግስት ከማመን ይልቅ ለአማራው ህልውና ሊቆም የሚችል ጠንካራ ለነጻነት የሚታገልና ህዝብ አስተባብሮ የሚመራ ሀሞት ያለው ድርጅት እንዲፈጠር መትጋት ይሻላል አዴፓ ትንታግ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆቸን አሳምነው ጽጌን፤አስቻለው ደሴን፤አመባቸውን፤ምግባሩን፤ጎቤን ወዘተ የበላ ሾተላይ ነው፡፡

አዴፓ ራሱን ከኦዴፓ አሽከርነት ነጻ መቼም አያወጣም ህዝቡንም ከጥቃት አይታደግም ምክንያቱም ለዚህ አልተፈጠረም ስለዚህ ህዝቡን እነደ ሙሴ ያለ የድረጅት መሪያሰፈልገዋል ለዚህም ሁሉም አማራ መታገልና የዚህ ዓይነት ድርጀት አምጦ መውለድ ይጠበቅበታል፡፡

መጭው ምርጫና  የአማራ ህልውና

በመጭው ምርጫ በተለይ በአማራ፤ በኦሮሚያናበአዲስ አበባ ክልሎች አዴፓና ኦዴፓ በውድም በግድም ኮሮጆ ገልብጠውም ቢሆነ ማሸነፋቸው አይቀርም ነገር ግን የዚህ ውጤት ልክ ጃዋር ተከበብኩኝ ባለ ጊዜ አማራው እንደታረደ፤ድማጻዊው ጫሉ ሲገደል የአማራው ንብረት እንደወደመና ደም

እንደፈሰሰ በመተከል የጉምዞች ዒላማ እንደሆነ በጉራፈርዳ በአጣዬ በሀረርና በአርሲ እንደተጨፈጨፈ ሁሉ የምርጫ ውጤት ሲገለጥ ይህ መከረኛ ሕዝብ ከአሰለባ እነዳይሆነ በያለበት መጠንቀቅ አሰፈላጊነው፡፡

አጣዬ፤አንጾኪያ፤ካራቆሬ ሸዋ ሮቢት የኦነግ ወረራ በነዚህ ብቻ ያበቃል፡፡

የኦነግ የሺመልስና የአቢይ ጦር እነኝህን ከተሞች ምድረበዳ አድርጓቸዋል ይህ ሲሆን የአመራ ክል ል ጥቃቱን ለመመከት ያደረገው አንድመ ሙከራ የለም ምክንያቱም የስልቦችና የሙታን ስብስብ ነው የአቢይ ጦር የቻለውን ያህል አረደ ሰለበ ዘረፈ ከከተማ ከተማ ያለማንም ከልካይ እየተረማመደ እየገደለ ነው፡፡

አቢይ አህመድ ሰራዊቱ በተይሰለቀጣል፡፡ጠቃ ቁጥር ከቦታ ወደቦታ እነደሸማኔ መወርወሪያ የሚያሥከረክረው የአማራ ልዩ ኃይል ከወያኔ ፤ከቅማንት ታጣቂዎችና በራሱም በአቢይ የኦነግ ጦር ከአአቅም በላይ በደረሰበት ጥቃት ተመናምኗል፡፡

ይህን ጦር ሰልጥኖ አቅሙን የሚያዳብርና ተተኪ የለውም በትጥቅም ዘመናዊ መሳሪያ የሚያቀርብለት ደፋር መንግስት/የአማራ/የለውም  አቢይ ዓላማው እየተሳካለት ነው አንድ የሚቀረው ነገር ይህን ጦር በትግራይ በተደረገው ጦርነት የጦር ወንጀል ፈጽሟል በሚል አሰወንጅለው ከጨዋታ ውጭ ያደርጉለታል አሁንም እያደረጉት ነው በተጨማሪም ባልተመጣጠነ መንገድ ከኦነግ፤ከቅማንት ቡድንና ከዌኔ ጋር በማጋጨት እነዲያልቅ ያደረጉታል ከዚያም የአማራ ግዘቶችና አማራ በኦነግ የላማም ሀይ ባይ ግዘቶቹ የኦሮሞ ህዝቡከአዋሰ አካቢም ገባር ይሆናል፡፡

በዚህ የመከራ ጊዜ የሚያሳዝነው መላው የአማራ ህዝብ በጋራ ጥቃቱን መመከት እነኳን ባይመቸው ማውገዝ ያለመቻሉ ነው ጉዳዩን የሸዋ ና የወሎ ብቻ አድርጎ ጎንደር ፤ጎጃም  ወዘተ ዳር ሆነው እያዩ ናቸው ይገኛሉ ይህ እሳት ነገ እነሱንም ያለማቃጠሉን ምንድነው ዋስትናቸው፡፡

ኦሮሙማ ደቡብን በታትኖ በመሰልቀጥ ላይነው እነ ጉራጌ ፤ሲዳማ ተረኞች ናቸው ምልከቶች እየታዩ ነው ለምሳሌ ከአዋሳ አካባቢ ካለው ቱሉ ከሚባል ተራራ ጀምሮ \ኦሮሚያ ግዛት ነው  አየተባለ ነው በቅርቡም ወንዶ ገነት እነደሚወሰድና የአዋሳም ዕጣ ፈንታም በኦነግ ሰራዊት ይወሰናል፡፡

ኦሮሙማ የማይዋሰነው ከትግራይ ብቻ ቢሆንም አንደ ቅዠታም የኦሮሞ የታሪክ ምሁር ነኝ የሚል እነሺሬ መቀሌ ወዘተ የኦረሞ ቃላት ትርጓሜ አላቸው የሚል ሀሳብ ሲያቀርብ ተመልክቼአለሁኝ ስለዚህ <<ከአጋም የተጠጋ ቁልቋል ዘላለም እንደደማ ይኖራል>> ከኦሮሞ የምትዋሰኑ በሙሉ አብራችሁ ባንድ መቆም ወይም በየተራ መዋጥነው የመጭረሻ ዕድላችሁ፡፡

ስለዚህ ኦሮሙማ የግፍ ውጤት ነው ለጊዜው ጉልበትና መሳሪያ ሊኖረው ይችላል ጉልበት የአረመኔ አገዛዝ ነው ኃይል ግን የእገዜአብሔር ነው እግዚአብሔር ኃይልን ለአሕዛብ አይሰጥም፡፡

እግዜአብሄር ኢትዮጵያንና ሕዝብዋን ይባርክ

1 Comment

 1. አማራ ለጥፋት የታጨበት የኢትዬጵያዊነት መገለጫዎች ከሌሎች ወንድሞቹ የበለጠ ጎልቶ ስለሚታዩበት ነው።እነርሱም
  1.አማሪኛ ቁዋንቁዋና ፊደል
  2.በአብዛኛው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይነቱ
  3.ለባንዲራችን ፍፁም ታማኝነቱ
  4.በሺ አመታት ታሪኩ ኩሩ መሆኑ
  5.ለሀገሩ ቀናኢ መሆኑ ናቸው።
  ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱት ከተናዱ እማራ ብቻ ሳይሆን ኢትዬጵያ ናት የምትፈረካከሰው። ዶንቆሮ ብሄርተ ኞች እና ባንዳዎች በግላጭ ኢትዬጵያን እናፍርስ ከማለት አማራን ማጥፋት ቢሉ ጭንብል ይሆንላቸዋል። ኢትዬጵያን ማፍረስ አላማ ባይኖራቸውማ ፣ ይሄ ሁሉ መንጋን ትናንት ኦነግ እያለ የቀጠቀጠውን፣ብልቱ ላይ ኮዳ ያንጠለጠለውን፣ልጅን ገሎ እናት የልጅ ሬሳ ላይ እንድትዘፍን ያረገውን፤ ጥፍሩን በጉጠት ያወጣውን፣በታሪካችን ተሰምቶ የማይታወቀውን ግብረ ስዶም የፈፅመበትን፣ በሴት ብልት በርበሬ እና ባእድ ነገር የጨመረውን….ወዘተ ወያኔን እና ጭፍሮቹን በተበቀለ ነበር።ይህ ሳይሆን ሀገር የማፍረስ አጀንዳ አስተሳስሮአቸዋል።
  እኔ የማዝነው በኢትዬጵያ መፍረስ ተጠቃሚ የማይሆኑት የደቡብ ፣ የጋምቤላ፣ የአፋር፣ የሱማሌ ፣ ሌ ሎች ህዝቦች አማራ ሲጠቃ ዝም ብለው ማየታቸው ነው። ነገ የነሱተራ መሆኑን ገና አላስተዋሉትም።
  እግዛብሄር የኢትዮጵያን ጠላቶች ይጣልላት !

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.