“የትግራይ ጦርነት ከመነሳቱ በፊት ለዶ/ር ደብረጽዮንም ለጠ/ሚ ዐቢይም የዕርቅ ደብዳቤ ፅፈናል” – ፕ/ር ኤፍሬም ይስሐቅ

SBS

ፕ/ር ኤፍሬም ይስሐቅ – የዓለም አቀፍ ሰላምና ልማት ማዕከል ቦርድ ሰብሳቢና አቶ አማረ አረጋዊ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ምክር ቤት ሊቀመንበር፤ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳዮችና ሚዲያ ለሰላም ሊኖረው ስለሚገባው ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።

Efremአንኳሮች

  • የዓለም አቀፍ ሰላምና ልማት ማዕከል ምሥረታና ዐበይት ተልዕኮዎች
  • የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ምክር ቤት አመሠራረትና ዋነኛ ዓላማዎች
  • የዓለም አቀፍ ሰላምና ልማት ማዕከል አንኳር የሰላም ጥረቶች

“የትግራይ ጦርነት ከመነሳቱ በፊት ለዶ/ር ደብረጽዮንም ለጠ/ሚ ዐቢይም የዕርቅ ደብዳቤ ፅፈናል” – ፕ/ር ኤፍሬም ይስሐቅ

 


1 Comment

  1. ያሉትን አላደምጥኩም፤ ማዳመጥም አያስፈልግም፤ ከትልቅ ይቅርታ ጋር፤ [with all due respect] ይህን እላለሁ፤
    ሽምግልና የሚደገፍ ነው፤፤ ሆኖም ከምርጫ 97 በኋላ የነ ፕ/ር ኤፍሬምን እና ግሩፓቸውን ሽምግልና “አባን ከና” የሚል ማንም የለም፤፤ ዝርዝር አያስፈልገውም፤ ይልቅ ፕሮፈስር ሁሉን ነገር እርግፍ አድርገው ትተው የጡረታ ጊዜአችውን ቢያጣጥሙ የበለጠ ይመከራል፤፤ ቢቻል የምርጫ 97ን የሽምግልና ትክክለኛ ሂደት እና ዉጤት ለታሪክ ጽፈው ቢያስቀሩ የበለጠ ጥሩ ይሆናል፤፤
    በምርጫ ብቻ!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.