ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኦስሎ፣ኖርዌይ 

big 1እርቀታችንን ጠብቀን ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ዘብ እንቁም!
በሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘመናት አስከብራ የኖረችውን ሉዓላዊነቷን በሚዳፈር መልኩ አንዳንድ መንግሥታት እየሄዱበት ያለውን መንገድ በመቃወም፣
>> ኢትዮጵያን ለባዕዳን ለማጋለጥ ሌት ከቀን የውሸት ወሬዎች ለሚነዙ እና ይህንን የሚያስተጋቡትን ለመቃወም እና
>> የዓባይ ግድባችን ላይ ጣልቃ ለመግባት የሚፈልጉ ባዕዳንን ለመቃወም በኦስሎ ሰልፍ ተጠርቷል።
ቀን = ማርች 19/2021 ዓም
የሰልፉ ቦታ = በኖርዌይ ፓርላማ ፊት ለፊት
ሰዓት = ከ14-16 ሰዓት
አድራሻ = Storting building,Karl Johans gate 22,0026,Oslo
ማሳሰቢያ – አስፈላጊው የመንግስት ፍቃድ ከመግስት ተገኝቷል።
             – ሁሉም ሰው የአፍ መሸፈንኛ (ማስክ) ማድረግ እንዳይዘነጋ
 ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.