ፈረጅን  በመለማመጥ  ለኢትዮጵያ  ምንም ጠብ የሚል  መና  አይኖርም    (በአሥማማው  ተሻማሁ)

የማነኛውም ሀገረ መንግስት ከህዋት ኢሀዲግ ውጭ የሚሰራው ለሀገሩ ኢኩኖሚያዊይ ፣ፖለቲካዊ ፣ማህበረዊይና  ዲፕሎማሲ  አንፃራዊ ጥቅምና የበላይነት  ሲሊ ነው

ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያዊያን በህዋት ኢድግ ዘመን በሞሉ ምእራባዊያንን መማጽን ሁኗል  በቅር ጊዜ ትዝታችን  መካከል ይኸው ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው በኢትዮጵያዊያን አሜሬካዊያን ከፍተኛ የምርጫ ዘመቻ እና የማይናቅ አስተዋጾ የአሜሪካ ደሞክራቲክ ፓርቲ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ በጠበቅነው በተቃራኒ ተጽኖ ሲአደርጉ በተለይ ዴሞክራቶዎች ከሪፓፕሊካን ፓርቲ  በእጅጉ  አንባገነናዊይ  የሆነ በውጭ  ጉዳይ ፖሊሲ አማካኝነት ሀገራት ጉዳይ ጣልቃ ገብነት ፖሊሲ አላቸው ከእነዚህ መካከል

ፕረዝዳንት ጂሚ ካርተር, 1976

ቢል ክሊንተን 1992ና, 1996

፣ባራካ ኦባማና ,2008 ና 2012

የአሁኑ ጆ ባይደን ,2020 ተጠቃሾዎች  ናቸው እነዚህ በላይ  ከሙሉ በጥቂቱ  ለመጥቀስ እንደሞከርኩት  የአሜሪካ የደሞክራቲክ ፓርቲ በተለያየ ዘመን  ከተመረጡት  መከከል  በስልጣናን ዘመናቸው   በኢትዮጵያ ላይ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪሩት ተጽኖ እንመልከት

ጂሚ ካርተር በስልጣ ላይ የነበረ ትሕነግ የትጥቅ ትግል ለመጀመር ደደቢት በርሃ በተመሰመሰረት ማግስት በመሆኑና በኢትዮጵያ ደግሞ ንጉሳዊ መንግስት  በከፍተኛ ትምህርት ተቋም በተለይ የአዲስ አበባ ዮኒቨርስቴ መረት ለአራሹ መሪ ቃል የተቀጣጠለውን  አመጽና  በወሎ ክፍለ ሀገር የተከሰተውን ድርቅ የአስከተለውን ርሀብ ተከትሎ በዎታደራዊ ደርግ መንግስት ደርግ  በመተካቱ  የደርግ መንግስት ደግሞ የኮሚኒስት ዕርዮት  ወይም ግራዘመም  ወገንተኛና ተከታይ በመሆኑ ብቻ እንኳ ከኢትዮጵያ በተጸራሪው እንደሚቆም ግልጽ ነው በምርጫ 1997 የካርተር ማእከል  በምርጫ ታዛቢ ስም ምን እንደሰራ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው

[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]


 

1 Comment

  1. what we lack is leadership at the top. ethiopians are ready to unite if there is a government genuinely fighting for the the unity and independence of ethiopia. those people in power follow a divisive policy to promote the interest of one ethnic group .

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.