በኢትዮጵያ የብድር ጣረሞት አንጃቧል!!! የአለም ዓቀፍ የገንዘብ ተቌም የዕዳ ወጥመድ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY)
et223የአለም ዓቀፍ የገንዘብ ተቌም (IMF) የብድር ጣረሞት በኢትዮጵያ አንዣቦል አለ፡፡ በዲሴንበር 2019 እኤአ አይኤምኤፍ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር  በሦስት አመት ፕሮግራም 2.9 ቢሊዮን ዶላር ለማበደር ስምምነት አድርጎ ነበር፡፡ በፌብርዋሪ 24 ቀን 2021እኤአ አይኤምኤፍ 2.9 ቢሊዮን ዶላር ብድር ለመስጠት ቅድመ ሁኔታዎች አስቀምጧል፡፡

‹‹አይኤምኤፍ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር  ባደረገው ሥምምነት መሠረት ለኢትዮጵያ ብድር በፕሮግራሙ መሠረት ለማመቻቸት የነበረው እቅድ በዓለም የኮሮና ቫይረስ መከሰትና የሃገሪቱ የውስጥ ደህንነትና ፀጥታ ሁኔታ አለመረጋጋት ችግር መፍጠሩን ገልፆል፡፡ ይህም ለአገር ልማት ሊውል የሚችለውን ገንዘብና ኃብት አስተጎጉሎል፡፡›› ብለዋል  የአይኤምኤፍ ምክትል ዲቪዝን ቺፍ ሶናሊ ጄን-ቻንድራ፡፡ በመቀጠልም ሲያብራሩ ‹‹የሃገሪቱ የውስጥ ደህንነትና ፀጥታ ሁኔታ የስብዓዊ እርዳታ ድጋፍና የመሠረተልማት መልሶ ግንባታ ፍላጎት በማስከተሉ ምክንያት የፖሊሲ ማሻሻያና  የዓለም አቀፍ ህብረተሰብ ድጋፍ አስፈልጎታል፡፡›› ብለዋል፡፡

በመግለጫቸው መሰረት ስለ ጦርነቱ በቀጥታ ምንጭ ጠቅሰው ያሉት ነገር ባይኖርም፣ በኖቨንበር በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ባዘዙት ህወሓትን የማጥቃት  ትዕዛዝ መነሻው የክልሉ ኃይል ትግራይ ውስጥ የሚገኘውን የፌዴራል መከላከያ ኃይል፣  የሰሜን ዕዝን ካንፖን በአጠቁበት ዘመቻ የተነሳ ነበር፡፡ ከወር በኃላ አብይ ድል ማድረጉን ቢያበስርም ቅሉ አነስተኛ ግጭቶች ቀጥለዋል፡፡

የማክሰኞው ሥምምነት በአይ ኤም ኤፍ የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ የገንዘብ ሚንስትሩ አህመድ ሸዴ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር እንዲሁም እዬብ ተካልኝ የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስቴር (State Minister of Ethiopia’s Ministry of Finance)ለሮይተር ጋዜጣዊ መግለጫ ከመስጠት በመቆጠብ አፍረዋል፡፡  አይኤምኤፍ በኢትየጵያን ጥያቄ መሠረት ‹‹ የዕዳ አያያዝ በጂ20 አገራቶች የተለመደው የጋራ አውታር ›› (“debt treatment under the G20 Common Framework.”) መሠረት የቡድን ሃያ አገራቶች ባመቻቹት የውጭ እዳ ጫና ዕፎይታና የዕዳ ጊዜ ማራዘሚያ ማሻሻያ እንዲሁም ከግል አበዳሪዎች ተመሳሳይ የዕፎይታና ጊዜ ማራዘሚያ ስምምነት በመጠየቅ ተስማምተዋል፡፡

በአለፈው ወር ኢትዮጵያ የሉዓላዊነት ቦንድ (Sovereign Bond) የአንድ ቢሊዮን ዶላር ዕዳዋን ለማሻሻል በተለመደው የጋራ ስምምነት አውታር መሰረት ለመፍታት እንዳቀደችና የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ያስከተለውን የኢኮኖሚ ችግር ለመቆቆም አስፈላጊውን ፕሮጀክት በመንደፍ ሁሉንም አማራጮች ለመመርመር  እቅድ እንዳላት ገልፃለች፡፡

አይኤምኤፍ በ2020/21 እኤአ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ትንበያ መሠረት 2% (ሁለት በመቶ) እንደሚሆን በኮሮና ቨይረስ ወረርሽኝ የተነሳ ሆኖም በ2021/22 እኤአ 8.7% (ስምንት ነጥብ ሰባት በመቶ) ኢኮኖሚ እድገት ከዓለም ኢኮኖሚ መሻሻል ጋር እንደሚሆን ተተንብዬል፡፡

ለኢትዮጵያ ፖለቲካና ፖለቲከኞች (ኢሠፓ፣ ኢህአዴግ፣ ብልፅግና፣ ቅንጅት) ከአንዱ ፓርቲ ወደ ሌላ ፓርቲ  በፖለቲካ ሞፈር ዘመትነት እድሜቸውን የጨረሱ ውጤት አልባ ፖለቲከኞች ቀጣዩን ትውልድ በእዳ ዘፍቀውታል፡፡ ዛሬም የብልፅግና ፓርቲና ተወዳዳሪ ፓርቲዎች የሃገራቸውን ኢኮኖሚ ሳያውቁ ለፖለቲካ ሥልጣን ይጋደላሉ፡፡  የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(አይኤምኤፍ)የዕዳ ወጥመድ በኢትዮጵያ ተረዱ!!!

ለማጠቃለል፣የኢትዮጵያ በጦርነት ኢኮኖሚ ውስጥ በመዘፈቅ በአሁኑ ጊዜ ሃገራችን በአሳሳቢና ህልውናዋ በዕዳ ጣረሞት ወጥመድ የተበተበችና ያለባትን እዳ ለመክፈል አስተማማኝ ባልሆነ የጦርነት ኢኮኖሚና ኮማንድ ፖስት  ውስጥ የምትገኝ በመሆኖ እዳዋን ለመክፈል ባለመቻሎ የሃገሪቱ የውጭ እዳ ጫና ዕፎይታና የዕዳ ጊዜ ማራዘሚያ በመጠየቅ ዕዳ የመክፈል ደረጃዋ በሲሲሲ ዝቅታ ተርታ ተፈርጃለች፡፡ በዚህም የተነሳ አበዳሪ አገራቶችና የግል አበዳሪዎች አገሪቱ ባለባት እዳ ወጥመድ ውስጥ በመክተት በሃገሪቱ ያሉ የልማት ድርጅቶች ዓየር መንገድ፣ቴሌኮም፣ መብራት፣ ባቡር ጣቢያ ወዘተ የመሳሰሉትን ፕራይቬታይዝ (ለግሉ ዘርፍ እንድትሸጥ) ተፅዕኖ ያደርጋሉ፡፡

ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(አይኤምኤፍ) ጉዳዩን በማስፈፀም የሥርዓተ ቀብሩን ሥነስርዓት ያስፈፅማል!!!

የኢትዮጵያ የውጭ እዳ በ2020እኤአ 25 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን በኢትዮጵያ ዓየር መንገድና ቴሌ ኮም ከግል አበዳሪዎች የተወሰደ 3.3 ቢሊዮን ዶላር በተጨማሪ አንድ ቢሊዮን ዶላር ዩሮ ቦንድ እዳ እስከ 2024እኤአ መከፈል ያለበት እዳ ውስጥ በመዘፈቆ ከቢ ደረጃዋ ወደ ሲሲሲ፣ አስጊ ሁኔታ ውስጥ ያሉ አገሮች እዳቸውን  ለመክፈል ችግርና ስጋት ያለባቸው ጥገኛ ኢኮኖሚ ያላቸው ያልተረጋጋ፣ አስተማማኝ ያልሆነ ኢኮኖሚ ያላቸውን አገሮች ተርታ ተመድባለች፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ እዳ ክምችትና የመክፈል አቅም መሽመድመድ የተነሳ ወደፊት ብድር የሚያበድረን አገርና የግል አበዳሪ አይኖርም፡፡  Ethiopia’s external financing requirements, at more than USD5 billion on average in FY21-FY22 including federal government and SOE amortisation, are high relative to FX reserves, which we forecast to remain at around USD3 billion. Reserves cover only around two months of current external payments.” Source(Fitch Downgrades Ethiopia to ‘CCC’ (fitchratings.com))

በ2021/ 22 እኤአ በኢትዮጵያ የውጭ  ገንዘብ አቅርቦት በአማካይ አምስት ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋታል፡፡ የፌዴራል መንግሥትና መንግስታዊ ልማት ድርጅቶች የዕዳ ክፍያ ከውጭ ምንዛሪ ክምችት ሦስት ቢሊዮን ዶላር ሲገመት ከዚህ በላይ ከፍተኛ ስለሆነ ውጭ ምንዛሪ ክምችት  ለሁለት ወራት የውጭ እዳ ክፍያ ብቻ የሚሆን ነው፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት ዕዳ 2.01 (ሁለት ነጥብ ዜሮ አንድ) ትሪሊየን ብር፣ በዓመት 510 (አምስት መቶ አስር) ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ዕዳ፣ ከአገሪቱ አጠቃላይ ምርት ጋር ሲነፃፀር 50.8% ደርሷል!!! የአገሪቱ ኢኮኖሚ እድገት አሽቆልቆሎል፡፡ በሃገሪቱ  በአንበጣ ወረራ ምርት ቀንሶል፣ በኮቪድ አስራ ዘጠኝ ምርታማነት ቀንሶል፣ በትግራይ ጦርነት ብዙ ሰዎች ሞተዋል፣ ቆስለዋል፡፡ በኢትዮጵያ የጦርነት ኢኮኖሚ፣ ሃገሪቱ በውጭ ምንዛሪ የገዛቻቸው በቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የመከላከያ የጦር መሣሪያ ወድሞል፡፡ በ2020 እኤአ የኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት (FDI Inward Flow ) 600 (ስድስት መቶ) ሚሊዮን  ዶላር  ሲወርድ አጠቃላይ በሃገሪቱ ያለ የውጭ ኢንቨስትመንት ክምችት (FDI Stock) 24.923 (ሃያ አምስት) ቢሊዮን ዩኤስ ዶላር ሆኖል፡፡ 2020እኤአ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያ አመታዊ ጥቅል ምርት (ጂዲፒ) እድገት 1.9 በመቶ እንደሆነ አስታውቆ ነበር፡፡ የሸማቾች የሸቀጥ ዋጋ መናር በመቶ 20.2 በመቶ ተንብዬ ነበር፡፡

IMF, Ethiopia agree framework for loan deal reviews/ FEBRUARY 24, 2021/By Omar Mohammed

NAIROBI (Reuters) – The International Monetary Fund said on Tuesday it had agreed a blueprint for the completion of reviews of Ethiopia’s loan programme, taking account of the impact of the coronavirus and the country’s “domestic security situation”.

Agreed in December 2019, the three-year programme is worth $2.9 billion. Performance under it has been strong, the IMF said. The reviews, whose timetable the fund did not outline, were “focused on balancing the need to address ongoing challenges created by the pandemic and domestic security” while laying the foundation for growth, IMF Deputy Division Chief Sonali Jain-Chandra said in a statement.

The security situation “has created humanitarian and reconstruction needs that require an adjustment of policies and support from the international community,” she added. The statement made no direct reference to the war that began in November when Prime Minister Abiy Ahmed ordered an offensive against the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), the former ruling party in the northern region, after regional forces attacked federal army bases there. Abiy declared victory less than a month later but low-level fighting continues.

Tuesday’s agreement is subject to approval by the IMF executive board. Finance Minister Ahmed Shide and State Minister of Finance Eyob Tekalign Tolina did not respond to requests from Reuters for comment. The Fund also said it welcomed Ethiopia’s request for “debt treatment under the G20 Common Framework.”

Last month, Ethiopia said it planned to restructure its sovereign debt under the framework, designed to help with economic pressures induced by COVID-19, and was examining all options. The IMF said that economic growth is projected to be 2% in 2020/21, largely the effects of the pandemic, but it is expected to rebound to 8.7% in 2021/22 in line with a global recovery.

Reporting by Omar Mohammed; editing by John Stonestreet

Our Standards: The Thomson Reuters Trust Principles.

 

1 Comment

  1. In the past three decades Ethiopia had contributed the most amount of low wage migrant workers to go work outside their homeland working in foreign lands bringing the highest source of foreign currency after foreign loans Ethiopia gets.

    According to some economists aid and loans from foreign sources had lifted Ethiopia out of the horrible HUMAN DEVELOPMENTAL INDEX (HDI) LEVEL Ethiopia was is in prior to getting aid and loans from foreign sources. Sadly after getting foreign aids and loans for three decades Ethiopia is said to be not having enough military weapons to defend the Ethiopian borders and the Ethiopian soverignity with famine and starvation being a common occurrence with civil war and internal displacement happening everywhere.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.