በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች

Untitledበመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች

ተጨማሪ ያንብቡ:  ከአንድ ሥጋ ቤት ሥጋ ገዝተው የተመገቡ 60 ሰዎች በህመም እየተሰቃዩ ነው

1 Comment

  1. በሀገር ውስጥ እንዴት እንደሆነ በአካል ተገኝቼ ካየሁት ከሀያ አመታት በላይ ስላስቆጠረ ለመናገር ባልችልም በዳያስፖራ በስደት መጥቼ በኖርኩባቸው “በአንድነት ኃይል” ተብዬው እና “በገነጣጣይ ኃይል” ተብዬው መሀከል ያየሁትን ልዩነት ለመናገር አነሳስቶኛል ይህ የጠቅላይ ሚንስትር ጥሪ

    የተገነጣጣይ ሃይል ተብዬው የደረሰበትን እና ደረሰ ሲባል የሰማውን በደል አንድ በአንድ ይናገራል። ይህ ሀይል ለእርስ በእርስ ሀሜት ፣ ሽኩቻ ፣ ተንኮል፣ማብጠልጠል፣ ስድብ ፣ ጭቅጭቅ ፣ ንትርክ ፣ ምቀኝነት ፣ እኔን ብቻ አክብሩኝ ፣ እኔን ብቻ ስሙኝ ወይም ሌላ ሰውን በመምሰል (copy) በማድረግ ንግግራቸውን ባላምንበትም ሸምድጄ ይዤ ዳግም ተናግሬ ዝና ያትርፍልኝ ፡ የሚሉ ድርጊቶች አይስተዋሉበትም በተገንጣይ ኅይል ተብዬው እነዚህ በብዛት እንዴም ሳይቀር የሚስተዋሉት በአንድነት ሀይል ተብዬው ነው። ከጊዜ ጋር አሁን ላለበት ውድቀት ዳርገውታል የዳያስፖራ አንድንት ኃይል ተብዬዎቹን ። ይህም በዳያስፖራ ያለው የአንድንት ኃይል ተብዬው ሲሽመደመድ በድያስፖራ ያለው የተገንጣይ ኃይል ተብዬው አሁን ለደረሰበት የተሰሚነት ጠንካራ ደረጃ እንዲበቃ አድርጎታል።

    በዳያስፖራ ካለው የአንድነት ኃይል ተብዬው ጋር በልዩ ልዩ አጋጣሚዎች በተገኘሁበት ጊዜ እንደተገነዘብኩት የአንድነት ኃይል ተብዬዎቹ አብዛኞቹ
    ግለስቦች ለሀሜት የሚሆናቸውን ወሬ ለመሰብሰብ የተገኙ ናቸው እንጂ የኢትዮጵያ ነገር ከንክኖዋቸው የኢትዮጵያን አንድነት ለማየት ካላቸው የልብ ጉጉት የተነሳ አይደለም በኢትዮጵያ ስም በሚጠሩ ስብሰባዎች የሚገኙት። ቤታቸው ገብተው በቤተሰቦቻቸው ፊት ለመደነቅ ወይንም በስራ ቦታቸው ላሉ ሰራተኞችቸው ወይንም ደንበኞቻቸው ይህን ያህል ገንዘብ ቸርኩ በማለት ገቢያቸው እንዲጎለብት ገበያቸው እንዲደራ መጠቀሚያ ለማድረግ ነው እንጂ የአንድነት ጉዳይ ከንክኖዋቸው አልነበረም አብዛኞቹ። አሁን በኮሮና ታሽጎባችው በዳያስፖራ ያሉ የግል ትንንሽ መደብሮች ገቢያቸው ሲቀንስ የአንድነት ሀይል ተብዬው ትንሽም አለሁ አለሁ ሲል የነበረው ደብዛው ጠፍትዋል።

    መፍትሄው በዳያስፖራ ያለው የአንድነትም ሆነ የተገንጣይ ሀይል ተብዬዎቹ በድያስፖራነት ዣንጥላ ስር ሆነው ያለ ስድብ ፣ሽኩቻ ፣ ሀሜት፣ ማብጠልጠል፣ ምቀኝነት፣ ተንኮል፣ ጭቅጭቅ፣ንትርክ እና የመሳሰሉት ፡ እውነት ሳያስፈራቸው፡ የቱ ነው እውነት የቱ ነው ውሸት በሚል ሌላ ሀይማኖት መሰል age old አዙሪት የጥላቻ ወጥመድ ሳይወድቁ ወደ common ground መምጣት አስፈላጊ ነው። ይህ ካልሆነ ግን ዳያስፖራው እራሱ ከግብፅ ጋር ላለማበሩ ሌላ ምን ማስተማመኛ አለ?

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.