የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጣሂር መሐመድ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ አባል በመሆን ተሹመዋል

።የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ አባላት ሹመትን መርምሮ ያጸደቀ፡ ሲሆን…
140871441 1054421878428414 6651355376838179252 nበዚህም መሰረትም
1. ዶክተር አብርሃም በላይ – ሰብሳቢ
2. ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ – አባል
3. አቶ ጣሂር መሐመድ – አባል
4. ረዳት ፕሮፌሰር መኩሪያ መካሻ – አባል
5. ወይዘሮ ሰሃርላ አብዱላሂ – አባል
6. አቶ አብነት ዘርፉ – አባል
7. አቶ ሰይፈ ደርቤ – ጸሐፊ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ቦርድ አባል ሆነው በሙሉ ድምፅ በምክር ቤቱ ተሹመዋል፡፡
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ ተጠሪነቱ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሆኖ በአዋጅ ቁጥር 1115/2011 እንደገና መቋቋሙ ይታወሳል።
ኢዜአ

4 Comments

  1. ጣሂር መሀመድ አምበሳው ያርግልህ መልካም ዜጋ አህመዲን ጀበል ኢትዮጵያን ከግብጽ ጋር ይገዘግዛል አንተ ደግሞ ለሀገርህ ትደክማለህ ይመችህ አቦ ስራህ እንደ መልክህ ያማረ ነው። በርታ ወደሁዋላ የለም የጀመርከውን ሳትጨርስ ኢትዮጵያ አትረሳህም በችግሯ አብረሀት ቁመሀል።

  2. መሾሙ ሳይሆን ይህቺ ጠጋ ጠጋ ነገ መዘዙ ሌላ እንዳይሆን፡፡ የዓላማ ፅናት ያስፈልጋል፡፡ ቦርድ፣ ቦርድ፣ የሙሁራን ካውንስል እየተባላ እስከዛሬ ያልተቋቋመ የለም፡፡ ግን ምንድነው የሚሰሩት ለህዝብ በግልፅ መታወቅ አለበት፡፡ ለሕዝብም ስለስራቸው በየጊዜው ሪፖረት ማድረግ አለባቸው፡፡ በበፊት አገዛዝ ዘመን አንድ የዩኒቨርሲቲ ምሁር ስለInternational/regional/ politics or Economic development ለተማሪዎቹ በ case እያዋዛ ማስተማር፣ መተቸት የማይችልበት እና እስከመባረር፣ መታሰር የደረሰበት አገር ነው የነበርነው ታዲያ በዚህ መልኩ እየተቸ ብቁ ተማሪን ማውጣት ካልቻለ ምንድነው Theory ብቻ ሸምድዶ እንደ ፋብሪካ ማሽን ተመርቆ የሚወጣ ትውልድማ ታየእኮ፡፡ ስለዚህ ሀገራችን አሁን የምትፈልገው ቦርድ፣ ካውንስል እየተባሉ የሚቋቋሙ በሙሉ ትርጉም ያለው ስራ መስራት እና ላውጥ ማምጣት ካልቻሉ ከአባልነታቸው በፍጥነት መልቀቅ አለባቸው መጠቀሚያ ላለመሆን፡፡

  3. መሾሙ ሳይሆን ይህቺ ጠጋ ጠጋ ነገ መዘዙ ሌላ እንዳይሆን፡፡ የዓላማ ፅናት ያስፈልጋል፡፡ ቦርድ፣ ቦርድ፣ የሙሁራን ካውንስል እየተባላ እስከዛሬ ያልተቋቋመ የለም፡፡ ግን ምንድነው የሚሰሩት ለህዝብ በግልፅ መታወቅ አለበት፡፡ ለሕዝብም ስለስራቸው በየጊዜው ሪፖረት ማድረግ አለባቸው፡፡ በበፊት አገዛዝ ዘመን አንድ የዩኒቨርሲቲ ምሁር ስለInternational/regional/ politics or Economic development ለተማሪዎቹ በ case እያዋዛ ማስተማር፣ መተቸት የማይችልበት እና እስከመባረር፣ መታሰር የደረሰበት አገር ነው የነበርነው ታዲያ በዚህ መልኩ እየተቸ ብቁ ተማሪን ማውጣት ካልቻለ ምንድነው Theory ብቻ ሸምድዶ እንደ ፋብሪካ ማሽን ተመርቆ የሚወጣ ትውልድማ ታየእኮ፡፡ ስለዚህ ሀገራችን አሁን የምትፈልገው ቦርድ፣ ካውንስል እየተባሉ የሚቋቋሙ በሙሉ ትርጉም ያለው ስራ መስራት እና ለውጥ ማምጣት ካልቻሉ ከአባልነታቸው በፍጥነት መልቀቅ አለባቸው መጠቀሚያ ላለመሆን፡፡

  4. Congradulations !
    አደራ የምልህ እንደ የቱሪስት ምክትል ኮሚሽነሩ አበባው ስልጣን አፍህን እንዳይሸበው፣አላማህን እንዳያስትህ ። የተበደለው የአማራ ህዝብ ከልጆቹ ብዙ ይጠብቃልና።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.