የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች በመከላከያና የጸጥታ ሃይሎች ትብብር መያዛቸው ትላንት መገለጹ ይታወቃል

136788696 3931575866875295 7703383599899572107 nየጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪው ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት በትናንትናው እለት ገልጿል።
የመከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው ለኢዜአ እንደገለፁት፣ የጁንታው ቁንጮ አመራር ስብሃት ነጋ ከተደበቀበት ለሰው ልጅ እጅግ አስቸጋሪ የሆነ ሰርጥ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መግለጻቸው አይዘነጋም።
እነዚሁ የጁንታው አመራሮች ከታች በምስሉ የሚታዩት ናቸው።
Ethiopian News Agency
137614817 3931443096888572 2453914113741262974 n
137501549 3931575760208639 8272175790089022311 n

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.