/

አማራ ሆይ! ሰው እንሰሳ ነው!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com)

Human beasts Ghosts 1“እግዚአብሔርም ..ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር” አለና እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ ፈጠረው፡፡ ዘፍ ፩፡ ፳፮-፳፯. ይህ መለኮታዊ ቃል አማራ ክስድስት ሺ ዘመናት በላይ ኑሮህን የመራህበት ቃል ነው፡፡ በዚህ ቃል መሰረትም ሁለት እጅ፣ ሁለት እግር፣ ሰላሳ ሁለት ጥርስና እሚናገር ምላስ ያለውን ሁሉ እንደ ሰው በመቁጠርና በሰው አካልም “እግዚአብሔር አለ” እያልክ ለብዙ ሺ ዓመታት ለአደጋ ስትጋለጥ ኖረሃል፡፡ በዚህ ዓለምን ሰይጣን በሚያስተዳድርበት ዘመን ሳይቀር “ሰውን እግዚአብሔር ባምሳሉ ፈጠረው!” እያልክ እንደ እብራውያን የመሰደድና እንደ አረማውያን የመጥፋት አደጋ ተደቅኖብሃል፡፡

ተንኮልና ደባ ሸርቦ የመጣውን ሰው መሳይ ፍጡር ሁሉ የእግዚአብሔር እንግዳ እየመሰለህ ለለበጣ “ቤተ-ለእቦሳ!” ሲልህ “እምቦሳ እሰር” እያልክ ተቀብለህ ምርጥ ምርጡን እያበላህና ከአልጋህ እያስተኛህ ያሳደርከው እንግዳህ ሲያሰቃይህና ጦርነት ሲከፍትብህ ኖረሃል፡፡ ጦርነት ከፍቶብህ ያስጨነከው ጣልያን “በማርያም ይዤሃለሁ!” እያለ ማተብህን እንደ ድክመት ቆጥሮ ሊያታልልህ ሞክሯል፡፡ እንደ ጣልያን ሁሉ የጣሊያን ትርጁማንና እንቁላል ቀቃይ ልጆች ይኸንን መለኮታዊ ባህልህን እንደ ድክመት ቆጥረው ከቤትህ እየበሉና እያደሩ አንዳንድ የተረገሙ ልጆችህን በሆዳቸው ገዝተው አንተን የሚጠልፍ ወጥመድ ዘርግተው ዛሬ ካለህበት መቀመቅ ዶለውሃል፡፡ በእንግድነት ተቀብለህ ከምግብህ፣ ከመጠጥህና ከጥበብህ ያካፈልካቸው እርጉሞች በአያቶችህ ደም በከበረችዋ አገርህ “ሰፋሪን አባር” እያሉ የጎዳና ተዳዳሪ አድርገውሃል፡፡ በመደዳ እያረዱ ሬሳህን ጎትተውታል፡፡

አማራ ሆይ! በምድር ያለው ሕዝብ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው ቢሆን ኖሮ እንኳን ክልል የአገርና የአሀጉርስ ድንበር ይኖር ነበር ወይ? ዛሬም “ሰው”ን ሁሉ እግዚአብሔር በአምሳሉ ፈጠረው በሚል ፍች የሌለው ህልም እየዳከርክ ነወይ? እግዚአብሔር አይምሮ የሰጠን ሰው የሆነውን ሰው ታልሆነው፣ ክፉውን ከደጉ እንድንለይ አይደለም ወይ? እና ይኸ የሰላሳ ዓመታት መከራህም እግዚአብሔር በአምሳሉ ያልፈጠራቸው ሰዎች እንዳሉ አላስተማረህም ወይ?

“የአማራና ኦርቶዶክስ ቋንጃ ተሰብሯል!” የሚል አረመኔ አጋንንት እንጅ እግዚአብሔር ይፈጥራል ወይ? በበደኖ ባለቤቷን ገለውና አስራ ሶስት ልጆቿ እያሉ የአርባ ዘጠኝ ዓመት እናትን ተሰልፈው በየተራ የሚደፍሩ ከሃምሳ በላይ ታጣቂዎች እግዚአብሔር ይፈጥራል ወይ? ልጆችህን ከነነፍሳቸው ከፈላ ወደ ቀዝቃዛ ውሃ እየከተተ እንደ ዶሮ የሚገሸልጥ፣ በብልታቸው የሞላ ኮዳ እያንጠለጠለ እግዚአብሔር የፈቀደውን ዘር እንደ ኩራዝ እሚያጠፋ፣ ዓይናቸው እያየ ህብለ- ሰረሰራቸውን እየቆረጠ ሽባ የሚያደርግና እግርን እሚቆርጥ፣ በቁማቸው ዓይናቸውን መንቅሮ እንደ ድንች እሚያወጣ ጭራቅ ዲያብሎስ እንጅ እግዚአብሔር ይፈጥራል ወይ? ቤታቸውን በግኒደር እንደ ቋጥኝ ፈንቅለው ሴት ልጆችህን እንደ ፈረስ ከመስክ እንዲወልዱ የሚያደርጉ አውሬዎች ሰይጣን እንጅ እግዚአብሔር ይፈጥራል ወይ? እናቶችንና ልጆችን እንደ ባለቤት እንደሌለው ዛፍ ጨፍጭፎ መቃብር በግኒደር ቆፍሮ የሚያለብስ ጪራቅ እግዚአብሔር በአምሳሉ ይፈጥራል ወይ?

ቅዱሱ መጽሐፍ እንደሚለው እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው በአምሳሉ ነው፡፡ “እግዚአብሔር ሰውን ባምሳሉ ፈጠረው!” ውስጠ ወይራው ሲገለጥ በእግዚአብሔር አምሳል ያልተፈጠረ ፍጡር ሰው አይደለም ማለት ነው፡፡ አማራ ችግርህ በእግዚአብሔር አምሳል ያልተፈጠረን ፍጡር እንደ ሰው መቁጠርህ ነው፡፡ የመከራህ ሁሉ መንስኤው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረውን ሰው በዲያብሎስ አምሳል ከተፈጠረው ሰው መለየት አለመቻልህ ነው፡፡ እግዚአብሔር የፈጠረውን ሰው ዲያብሎስ ከፈጠረው ሰው መለየት ከቻልክ እዳው ላንተ ገብስ እንደሆነ ቱርክም፣ ግብጥም፣ ጣልያንም የሚያውቀው ነው፡፡

ዲያብሎስ በአምሳሉ የሰራው ሰው ጉልበት ሲያገኝ በመንጋጋው ሰው እሚግጥ አውሬ ጉልበት ሲያጣ ደሞ በፊት ጥርሱ ሳር እሚግጥ እንሰሳ ነው፡፡ ሳይንስም ሰውን እሚያውቀው በእንሰሳነቱ ነው፡፡ የሳይንሱ ሰው እንደ ጅብ ካሉ እንሰሳት እሚለየው ለህሊናና ለይሉኝታ የሚታዘዝ እውቀትና ጥበብ ስላለው ነው፡፡ ህሊናና ይሉኝታ የሌለው ሰው ሲጎለብት አውሬ ሲደክም ከብት እሚሆን እንሰሳ ነው፡፡

አማራ ሆይ! እየኖርክ ያለኸው ይህ ሲጠግብ አውሬ ሲደክም ደሞ ከበት የሚሆን እንሰሳ በሚገዛት ዓለም ነው፡፡ በዚች ዲያብሎስ በአምሳሉ በሰራው አውሬ በሚቆጣጠራት ዓለም እግዚአብሔር በአምሳሉ የሰራው ሰው ሆኖ መገኘት እሚጠቅምህ ምናልባትም በሰማይ ቤት ብቻ ነው፡፡ ይህ አጉል ብጽዕና በምድር የሚያስከትለው መጥፋትን ነው፡፡ በዚህ አጉል ብጽዕና ተሸፍነህ ዲያብሎስ በአምሳሉ የሰራውን ሁሉ እንደሰው መቁጠር ከቀጠልክ እንደ ጀመርከው ሳስተህ ሳስተህ እንደ በራ ማለቅህ ነው፡፡

አማራ ሆይ! ተማለቅ የምትተርፈው ዓለም በዲያብሎስ “አምላክነት”ና በአውሬዎች አዳኝነት የምትገዛ መሆኗን ተገንዝበህ ዲያብሎስን በፀበል አውሬንም በነፍጥ ተመከትክ ብቻ ነው፡፡ አውሬ አፉን እንደ ሰማይ ቦርግዶ፣ አቀንጣጤውን እንደ ጦር አስልቶ፣ ጥፍሩን እንደ ወስፌ አሹሎ ከጭራቅ ከፍቶ ሲመጣብህ በውይይት፣ በምክክር፣ በእርቅና በፍቅር ለመመለስ መጃጃል ፈጣሪንም መፈታተን ነው፡፡ ፈጣሪ ለእባብ እንዳዘዘው ከአውሬ መግባባት እምትችለው አውሬን በሚገባው ቋንቋ ስታነጋግረው ብቻ ነው፡፡

አማራ ሆይ! ድክመትህን ደጋግመህ አጢነው! ትልቁ ድክመትህ “እግዚአብሔር ሰውን ባምሳሉ ፈጠረው” እያልክ እግዚአብሔር የፈጠረውን ሰው ዲያብሎስ ከፈጠረው ሰው አለመለየትህ ነው፡፡ ይህ ድክመትህ የሚጠገነው እግዚአብሔር የፈጠረውን ሰው ዲያብሎስ ከፈጠረው ሰው ለመለየት ዓይንህን እንደ ባውዛ ያበራህ እለት ነው፡፡ ድክመትህን ጠግነህ እንደ እብራውያን ከመሰደድ፣ እንደ አረማያንም ከመጥፋት የምትድነው ዲያብሎስን “ቿ!” አርገህ በፀበል ስታጠነፍገው አውሬንም “ዘራፍ!” ብለህ በሚገባው ቋንቋ ሰምና ወርቅ ስታናግረው ነው፡፡

አማራ ሆይ! አትዘንጋ! የዛሬ ሰው ሲጎለብት በመንጋጋው ሰው እሚግጥ አውሬ ሲደክም ደሞ በፊት ጥርሱ ሳር እሚግጥ እንሰሳ ነው! ሲጠቃለል የዛሬ ሰው በእግዚአብሔር አምሳል ያልተፈጠረ እንሰሳ ነው! ህልውናህና ክብርህ እሚከበረውም  ይኸንን ከተገነዘብክ ነው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

መጀመርያ መጋቢት ሁለት ሺ አስራ አንድ ዓ.ም. እንደገና ታህሳስ ሁለት ሺ አስራ ሶስት ዓ.ም.

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com)

 

2 Comments

 1. እጅግ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው። አማራን የጎዳው ሃይማኖተኛ መሆኑ ነው። የ እግዚአብሂርን ፍጡር ሰው ነፍስ እንዴት አጠፋለሁ በሚል መጃጃል ሲጠቃ ኖሯል። ከዚህ ዕምነቱ ወጥቶ እራሱን እስከ አልተከላከለ ድረስ መጥፋቱ የማይቀር ነው። ከ ደርግ ዘመን ጀምሮ እስከ አሁን ጊዜ ከ አምስት ሚልዮን ያላነሰ አማራ እንደጠፋ ተዘግቧል፤ አልጠራጠርምም። በ ደርግ ዘመን አማራ በ ህዝብ ብዛት ከ ኦሮሞ ይበልጥ ነበር። አሁን ግን በ ሚልዮኖች ያንሳል። ከዚያን ዘመን ጀምረው አማራን ሲያጠቁ የነበሩት ስነልቦናችንን ያውቁ ስለነበር ነው። አሁንም ስነልቦናችንን ቀይረን ለ ህልውናችንን እና መብታችን ከ አልቆምን ያጠፉናል። ይታሰብበት።
  እንደ ጸሃፊው አገላለጽ ህሊና የሌለው ሰው ወይም ህዝብ ሰው ከሚበላ አውሬ በምንም መሥፈርት አይለይም። የ ሰው መልክ የተላበሰ አውሬ ነውና። አውሬን መከላከል ደግሞ በ እግዚአብሄር አያስኮንንም። ቅዱሳን መላዕክት ዲያብሎስን የተዋጉት ምሳሌያችን ሊሆን ይገባል።

 2. My brother after reading your post,I can easily understand and empathize with what you are feeling.
  You seem to be not only Angry and Hurt but also seem to be very Bewildered to the extent that you seem now to Doubt what the Christian Bible teaches us Christians regarding ‘ man being ‘made in the image of God’
  I do understand where you are coming from, however, pls. allow me to share just a few pointers with you and other readers here regarding this topic.
  “እግዚአብሔርም ..ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር” አለና እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ ፈጠረው፡፡ ዘፍ ፩፡ ፳፮-፳፯.
  This whole intolerable Evil of man unleashing terror and death against his fellow man makes this scripture seem to be so very Irreconcilable with what we are witnessing ourselves.
  However, when we take a closer look and really do gain insight and understanding about what the Bible really teaches, about Life and Man and his Evil ways etc…we will find that this is not so at all.
  On the topic of EVIL and GOOD:For instance the Bible states very clearly about the existence of both Good and Evil in our world,
  So, the Bible is not only clear and instructs us to gain greater understanding on the question of Evil it also
  is very clear in pointing out the one and only Power responsible for the existence Good and Evil.

  Let us consider the below Scripture from the Old Testament of the Christian Bible:

  “I form the light, and create darkness: I make peace, and create evil: I the LORD do all these things”
  (Isaiah 45:7). 
  This scripture gives us foundational knowledge as to how it could be ‘true’ that God indeed made man in his own image even if man when acting out is capable of Unimaginable EVIL.

  So does that mean God himself is Evil and made Evil?
  No really.
  The Scripture rather aims to point out to us some vital input:
  First of all we need to acknowledge that God does Encompass EVERYTHING that exists throughot the whole Cosmos.
  Second of all In the Manifest Creation (our world vs the Spiritual World of Oneness) all manifest things exist in a state of Polarity. Note: This of course includes man himself.
  It is pointing out to us that the World we live in is a World of Contrast:
  Light and Dark, Bitter and Sweet, Tall and Short,
  and yes > Good and Evil.
  Otherwise, imagine if you even could, if it were not so, it would not be possible for us to Experience Life and what all it has to offer us to experience.
  And Life is all about Experience, ..we live and learn , laugh and cry and so on in this live,.. and all of our experiences are necessary, because they are all there for us to learn from them all in order for our Ultimate Goal in life >>. to Grow Our Consciousness.

  Now that said, let us briefly look how it is the Bible states that :
  “እግዚአብሔርም ..ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር” አለና እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ ፈጠረው፡፡ ዘፍ ፩፡ ፳፮-፳፯.

  Okay>When we speak of man and his nature we first really do need to specify which of his nature we mean if we clearly and truly understand the true The Nature of MAN.

  MAN HAS TWO NATURES: Human / Animal and Divine.
  In this Manifested World of Contrast..we humans are POLAR creatures. Our mind and psyche are endowed a huge potential or range of choices. For instance : Between Polar Extremes of GOOD and EVIL and Shades of GREY IN BETWEEN.
  The Bible (St Paul) teaches the same: First comes the Natural and then the Spiritual.
  This points to the fact that the human soul ( Hebrew >Nefish ) is designed by the Creator to Evolve
  from the Animal ( carnal) to Higher and Higher Levels of Consciousness (spiritual) so that it by and by grows in the levels of consciousness which is God Consciousness.
  At that highest point man will come to perfectly resemble God his Creators IMAGE and thereby is able to To reflect His Creators LIGHT = God made man in his own image!

  However, this God or Godly Consciousness does not happen overnight.
  At the present Time line..Human souls in the majority ( I would assess, since humans still War on this planet for instance ) are still very much stuck in their Animal Lower nature and their Divine nature /Light is barely working or shining in them. (their level of consciousness is very much Immature and mired in EVIL/ Animal )

  Thus these low consciousness ‘folks’ are our worlds ‘trouble brewers and makers’ .
  Their master is their Lower Nature which is called SATAN in the Christian Lingo.
  The Christian Satan is none other than the Human Ego.
  So.. SATAN = HUMAN Un-spiritualized Animal Negative EGO.
  So these souls are very Egoic and Ego Lead, Selfish, Brutish Beasts who have no qualms to do the Evilest of Evil to their own fellow man and all around.
  So this is the Fact of Life here on our Planet at the present time.
  But let’s us not forget no matter how much we all are OUTRAGED at this EVIL..
  This is all as God the Creator has intended and has allowed for the Soul to grow via Adversity including EVIL.
  In Life all sorts of Experiences are provided to the soul for it’s ultimate goal of by and by
  Attaining Highest Level of Growth in God Consciousness.
  So..if Amahras overall do or have shown Restrain so far as based on their Belief in God etc…. it only points to their Higher Spiritual Understanding And Higher Spiritual Cultivation in the Wisdom of the “the Fear of God”.
  ‘The Fear of God is the Beginning of Wisdom.. as it is said in Bible and that reflects a good level of
  God/ly Consciousness because humans who can restrain their Lower Nature / CARNAL/ ANIMAL are well ahead of the game ..spritually speaking now.
  Be that as it may be.. but..still being human, ..and feeling the real threat again and again to their very survival. (genocidal attacks). the old animal type response of an Eye for an Eye could become more than just a Temptation for the Amharas to retaliate in kind.
  So again.. spiritually speaking now:
  This is a very real Spiritual Dilemma for us Amharas to contemplate.
  So..How are we to Fight This Evil?
  Well according to the Lord Jesus we Christians followers of the Lord Iyesus all ‘know’ we are only to use LOVE to Fight Evil.
  But of course I understand that quoting Jesus here does not help much in a pragmatic way..since that requires a VERY HIGH CALLING not easily possible while the majority of the Human Race is still waddling around like Spiritual babies in a very low level of Consciousness. (Animals).
  Nevertheless..my hope for Peace remains:
  We still must do our Best to at least TRY our very best with the Help of God to Transcend EVI in a Peaceful WAY. rather than rush to retaliate Evil with more EVIL against our abusers.

  For,.. as Friedrich Nietzsch has once stated
  “Beware that, when fighting monsters, you yourself do not become a monster…”
  Friedrich Nietzsche, Beyond Good and Evil

  Well.my brother…I hope this helps.. in my humble OP.. the Spiritual Perspective / Life is much more important to us all than this transitional life, (our life in body) while our Soul is the part of us that is Immortal.
  So.. let us not forget ever.. that.we all are here to learn how to LOVE ..
  LOVE is indispensable for us all to Raise our Consciousness.
  So that,..ultimately,.. it would be true of us when the Bible says:
  ‘God made man in his own IMAGE.’

  God Bless and Protect our Beloved Country Ethiopia
  and Here is my sincere prayer to God ..
  for a much Higher Level of God- Consciousness in the hearts and minds of All Ethiopians.
  Thanks for the post my brother.
  G.M.T.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.