“መንግሥት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ከአካባቢ ሚሊሻ ጋር የተፈጠረውን ክስተት በቅርበት እየተከታተለው ነው” ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ አህመድ

131006526 3019266541643991 2619344835819065244 n መንግሥት በኢትዮ ሱዳን ድንበር ከአካባቢ ሚሊሻ ጋር የተፈጠረውን ክስተት በቅርበት እየተከታተለው ነው ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ አህመድ
መንግሥት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ከአካባቢ ሚሊሻ ጋር የተፈጠረውን ክስተት በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡
“ሁለቱ ሀገራት እንዲህ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ሁሌም የውይይትን አማራጭ የሚከተሉ በመሆናቸው ክስተቱ የሁለቱን ሀገራት ጥብቅ ትስስር አያላላውም” ብለዋል ጠቅላይ ሚስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት አስተያየት፡፡
“ክስተቱን እንደ መልካም አጋጣሚ ወስደው በማራገብ ልዩነትን ለማስፋት የሚጥሩ አካላት የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ትስስር ያልተረዱ ናቸው” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡

1 Comment

  1. አሁን የነ ሺመልስ አብዲሳ የነ ሌንጮ የነ ዳዉድ ኢብሳ ተራ ነዉ ሂደዉ ይሞክሩት። መሬ እንደሆን ተሞክራለች ዞር በሉ ብላ የግምባር ስጋ ሁና ታሪክ ጽፋለች ።አገር አማን ሲሆን ማላገጥ አይደለም ችግሩ ሲመጣም ይሞክሩት እግረ መንገዱንም ለቅልቡ ለኦሮሞ ልዩ ሀይል ልምድ ይሰጠዋል ይፈተንበታልም። መሪዎቹም የዉጭን ጠላት ወገብ ሰብረዉ ይፎክሩ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.