ኦነግ ሸኔ” በወለጋ ከ20 በላይ ሰላማዊ ዜጎችን ገድሏል ተባለ

00551F5C 9512 48AC 987A DAB8C5319379 w800 h450
“ኦነግ ሸኔ” በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ አሙሩ እና በምዕራብ ወለጋ ነጆ ከሀያ በላይ ሰላማዊ ሰዎችን እንደገደለየኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ገለፀ።  

የክልሉ የፀጥታ መዋቅር በቅርብ ባካሄደው ዘመቻ ከ780 በላይ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱም ተገልጿል።

(ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።)

 

3 Comments

  1. አሳዳጊ የበደለው የቄሮ ወጠጤ
    ፈልቶ በብዛት ተፈልፍሎ እንደ አንበጣ
    ጄኖሳይዱን አጧጧፈው እያለ አማራን መጤ
    ተማምኖ አብይ ምንም እንደማያመጣ

  2. የ ሚሊሻአማራ ሥጋ የለበሰ የዛር ውላጅ ደም መጣጭ ጋኔንናቸው፨፨ጎጄዎች ሐብታም እንሆናል ሲሉ በየዓመቱ በ ዻጉሜ ወር ሳምንቱን በሙሉ በአባይ ወንዝ ውስጥ እንደ ቆዳ ተዘፍዝፍው ውለው ያድራሉ።ይህ ሳያን ሳቸዉ ፥ዶሮ፥በግ ፥ቅቤ እና ሳንቲም ለጌቶቻቸው ለዓባይ ጋኔኖች እና ዛር ዉላጆች ሲገብሩ ሲያስገብሩ ይታያሉ፨ ዪህንን ጉዳቸውን ወደጎን በመተው፥የኦሮሞን ባሕል እና የገዳ ሥርዓት ሲያጣጥሉ እና ሲያንቋሽሹ ይታያሉ፥ይሰማሉም።።በተለምዶ የአማራ ክልል ተብሎ በሚጠራዉ በአንዳንድ አከባቢ ንጹሓን ዜጎች ተገለዉ ሰዎችበሚተኙበት በመደብ ዉስጥ ተቀብረው ይገኛሉ።።የእሕል ወፍጮ ኤሌክትሪክ በፈጣን እናበአግባቡ እንዲ ሰራ የንጹሓንንደም የሚያፈሱም ሞልተዋል።የአማራ ሟርት እና ጉድ ብዙ ነው።።። yih sew yamara egi lash new yemotte engelahalen alut meselegn enzii ashbariwoch, amaraochh.

    • Who wrote this? It should be either the loser and thief woyane or their slaves, the “KEGNAS-they have a name that describe them the best way, but I pass it for now- who always feel inferior to Amharas.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.