አብይ አህመድ ሆይ ዛሬስ ጁንታው ማን ነው? – ሰርፀ ደስታ

abiy አብይ አህመድ ሆይ ዛሬስ ጁንታው ማን ነው?  ሰርፀ ደስታየኦሮሞ አረመኔ ቡድን ለሚሰራው እስከዛሬ ወያኔን ሰበብ ማድረግ ችለህበታል፡፡ አይናችን የሚያየውን እውነት አደለም እናንተ ማየት አትችሉም ትላለህ፡፡ ገና ወደ ስልጣን ከመጣህ ጀምሮ የአገሪቱን መዋቅር ከትግሬ ወያኔ ወደ ኦሮሞ ኦነጋውያን/ኦፒዲ ነበር ስታሲዝ የነበረው፡፡ ከትግሬ ወያኔ የባሰ አረመነሄ ኦነግ/ኦፒዲ እንደሆነ አሳምረን እናውቀዋለን፡፡ ከበደኖ ጀምሮ እስከዛሬ አረመኔነቱን አስቀጥሏል፡፡ ዛሬ ላይ በይፋ የአገሪቱን የመንግስት መዋቅር ከወያኔ ትግሬ ተረክቦ አረመኔያዊነቱንና ዘራፊነቱን እጅግ በከፋ ሁኔታ ተሰልፎበት በወያኔ ሲሳበብ ቆይቷል፡፡ የጸረ-አማራና ኦርቶዶክስን ከራሱም ከወያኔም በወረሰው በብዙ እጥፍ ያሳደገው የኦነግ/ኦፒዲ ቡድን ላለፉት ሁለት ዓመታት እስከዛሬ ሆኖ የማያውቅ አረመኔዎችን በጠራራ ጸሐይ በትልልቅ ከተሞች ሳይቀር አሳይቶናል፡፡ ለመሆኑ ግን የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒሰቴር ነኝ ስትል በቆማር አውጣዋለሁ ብለህ ነው? አይመስለኝም፡፡

ለወያኔም የ27ዓመት እድል ትልቅ ጉልበቷ የነበረው የኦሮሞ ኦነግ (አንተን ጨምሮ) እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ይሄን ዛሬ አደለም ያልኩት፡፡ ገና ወያኔ ስልጣኗ ንቅንቅ ሳይል ይሄን ስናገር ነበር፡፡ ወያኔ አቅሟን ያከማቸቸው በኦሮሞን ዘረኝነትና ጥላቻ ላይ እንጂ አንዳች አቅም እንደሌላት እኔና ጎንደሬዎቹ እናውቅ ነበር፡፡ ያኔ ለውጥ የተበለ ጊዜ ትንሽ ሕዝብ አንድ መሆን ሲጀምር በፍርሀት ወያኔ እንደተፍረከረከች ሕዝብም በባዶ እጁ መቀሌ እንዳስገባት መቼም ረስተህ የእኔ ስልት ነው ልትለን ትሞክር ይሆናል፡፡

በጥላቻና ዘረኝነት የመረቀዘው የኦሮሞ ኦነጋውያን ሕልም ከወያኔ እጣ ፈንታ የተለየ እንደማይሆን ግልጽ ነው፡፡ እስኪ ላስታውስህ፡፡ እንደው የማስታውሰውን ብቻ ነው፡፡

 1. ወደ አንድ ሚሊየን የሚጠጋ የጌዲዮን ሕዝብ ያፈናቀለው ማን ነው?
 2. በተቀራኒው ለሲዳማ አረመኔ ወሮበሎች ከኋላ ዋና ኃይላቸው ማን ነው? እነሱን ክልል ስታደርግ ያ የምታመልከው ሕገ-መንግስት አልታሰበም፡፡ ስነጥር ያላነሳው ወላይታ በተቃራኒው መብት ስለጠየቀ ጦር አዘመትክበት፡፡
 3. በቡራዩና አካባቢው ሕዝብን የጨፈጨፈ ማን ነው?
 4. ለገጣፎና አካባቢው ሕዝብን የሚኖሩበትን ቤት አፍርሶ ሜዳ ላይ የጣለ ማን ነው?
 5. ከደንቢ ዶሎ ተማሪዎች አፍኖ ወስዶ እስከዛሬም ደብዛቸውን ያጠፋው ማን ነው?
 6. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ለአሸባሪዎች ገንዘብ ማስተላለፊያ ያደረገው ማን ነው?
 7. ባንክ ሲዘርፍ የነበረው ማን ነው?
 8. በአርሲ፣ ሐረርና ባሌ በዛሬ ዓመት ጥቅምትና አሁን በቅርቡ ደግሞ በሰኔ ሰዎችን ያረደ ያሳረደ ማን ነው?
 9. አገሪቱን ዛሬ በለየለት ወሮበላነት እየዘረፈ ያለው ማን ነው? አባዱላን በስብሐት ነጋ የተካው ማን ነው? አዲስ አበባን የለየለት የወሮበላ ከተማ ያደረጋት ማን ነው? ኮንዶሚኒየም፣ መሬት፣ ምንኑ ተዘርዝሮ ያልቃል፡፡
 10. ለዚሁ በአርሲ ባሌና ሐረር ሽብር ሥራ የሚሆን ሳተላይት ከውጭ ያለቴሌ ፍቃድ ያስገባው ማን ነው?
 11. እስከዛሬም በወለጋና በቤኒሻንጉል ሰው እያረደ ያለው ማን ነው?
 12. የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በሚል አረመኔዎችን ሲያሰለጥን የነበረው ማን ነው?

ተዘርዝሮ አያልቅም ይሄ ሁሉ በኦሮሞ አረመኔዎች የሆነ ሲሆን በሌላ በኩል ይሄው የኦሮሞ አረመኔ ባለጊዜ ነኝ በሚል እያገዛቸው ካሉት ከሲዳማና ከጉሙዝ በቀር እስኪ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት ሁለት ዓመታት ሕዝብን ሠላም የነሳው ሌላ እስኪ አንድ ለመጥቀስ ይቻል ይሆን፡፡ ወያኔ ሰበብ ነበረች፡፡ በተግባር ግን የምናውቀው ኢትዮጵያ ውስጥ ላለፉት ሁለት ዓመታት የሆኑ አረመኔያዊ ደርጊቶች ከዘረኛውና አረመኔው ኦነግ/ኦፒዲ ውጭ አደለም፡፡ ከወያኔ ጋር ትብብር እንደነበር ብናውቅም በዋናነት ኦነግ ኦፒዲ ነው፡፡  ወያኔ ብዙ ትግሬን በጥላቻና ዘረኝነት እንዳበላሸችው ኦነጋውያንም ብዙ ኦሮሞን በክለውታል፡፡

እንደግዲህ እሰካሁን እንደምናየው ለግል ሥልጣንህ አደጋ የሆነውን ካልሆነ አንድም ቦታ ሕዝብ ስለተጎዳ ያደረከው እንደሌለ ከላይ የዘረዘርኳቸውና ሌሎችም አውነታዎች ምስክር ናቸው፡፡ ወያኔ ሳይቸግራት መከላከያን ነካች እንጂ በማያካድራ እንዳደረገቸው ሌሎች ቦታም ሕዝብ ብታርድ ንቅንቅ እንማትል፡፡ ይልቁንም ዜናውም እንዳይነገር ጋዜጠኞችን እንደምታፍን እረዳለሁ፡፡ እስከዛሬ የሆነውም ይሄው ነው፡፡ ለመሆኑ ግን የኦሮሞ ወሮበሎች አዲስ አበባን እየዘረፉ ነው የሕግ ያለህ ሲል የነበረውን እስክንድርንና ጓደኞቹን በምን ወንጀል ነው ያሰርካቸው፡፡ ለነገሩ የኦሮሞ ወሮበሎች ጥጋብ ብዙ ነው፡፡ በግልጽ ሳተላይት አስገብታችሁለት ሕዝብን እያሳረደ የነበረውን ጀዋርን ተገዳችሁ እንጂ ወዳችሁ እነዳላሰራችሁትም እናውቃለን፡፡  ከዚህ በኋላ ግን ነገሮች በቁማር የሚሆኑ አይመስለኝም፡፡ ዛሬ ላይ ብዙ ሰው በወያኔ መውደቅ ደስ እነዳለው አደለም፡፡ ነገሮች በፍጥነት አፍንጫህ ላይ ሊመጡ እንደሚችሉ አስተውል፡፡ ለራስህ ስትል፡፡ አዝናለሁ፡፡ በነገራችን ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰተሩን ዲና ሙፍትን ወዴት ደበቅከው? እነዲና ሙፍቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሆነው ታየኝ እኮ የአገር ደህንነት ሲጠበቅ፡፡  ለማንኛውም ሰሞኑን አከታትዬ ማሰሰቢያ ሰጥቼ ነበር፡፡ ይሄኛው ማስጠንቀቂያ ጭምር ነው፡፡ ምን ዓልባት ለማስተዋል ካስቻለህ ብዙ ነገሮችን ቀድሜ ስጠቁም ነበር፡፡ እየሆኑ ያሉት እኔ እያሳሰብኩት የነበረው ሆኖ ሲገኝ እጅግ አዝናለሁ፡፡ ነገሮችን ቀድሞ ለማወቅ ነብይነት ሳይሆን ማስተዋል ነው የሚያስፈልገው፡፡ በመከላከያው የሆነው እንደምታወሩት አደለም፡፡ ቀድሞ ለማወቅ ከበቂ በላይ ምልክቶች ነበሩ፡፡ እንግዲህ እንዲ ያሉ መረጃዎች የሉኝም የሚል ከሆነ መከላከያው ራሱን ይፈትሽ፡፡ ደግሜ እላለሁ፡፡ ወታደር እንቅልፍ ላይ እያለ ተኩስ ተተኮሰበት የሚል ማደናገሪያ አይሰራም፡፡ ወያኔ አዲስ አበባ ያሉ አባላቶቿን ሳይቀር አንድ በአንድ መረጃ አድርሳ እርግጠኛ ሆና አዲስ አበባ የጦር አውድማ ስለምትሆን የአባላቶቿን ቤተሰቦች ወደመቀሌ እንዲከቱ አድርጋ እንደነበር ሁሉ እየተነገረ ባለበት ሁኔታ ነው መከላከያው ባላወኩትና ባላሰብኩት ጊዜ ተወጋዩ የሚለን፡፡  ቀልድና ቁማር ይቁም፡፡ ችግር አለ!

ቅዱስ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ! አሜን!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.