የጦር ኃይሎች አዛዥ ጠቅላይ ሚንስትር ኮሎኔል ዶር አብይ አህመድ ዓሊ መቐለ ከተማ ገቡ

44

“ዛሬ በመቀሌ ተገኝቼ ከብሔራዊ መከላከያ ሠራዊታችን አዛዦች እና ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ውይይት አድርጌያለሁ። የቴሌኮም እና የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረታዊ አገልግሎቶች ከጥገና ሥራ በኋላ ተመልሰው እየቀጠሉ ነው። የመሠረተ ልማት መልሶ ግንባታ እየተከናወነ ሲሆን፣ ሰብዓዊ እርዳታም እየቀረበ ነው። ወንጀለኛውን ቡድን ለሕግ የማቅረብ ሥራችን ይቀጥላል።” ዶ/ር አብይ አህመድ

131143664 10220751493351909 4388841423939655112 n

—————————

አቶ አብርሃ ደስታ የትግራይ ክልል ግዚያዊ አስተዳደር ካቢኔ ውስጥ ገብቷል

131120695 3759999694092779 5263973440334378753 n
አቶ አብርሃ ደስታ የዓረና ትግራይ አመራር እና የመቐለ ዩንቨርሲቲ አመራር ነው።
አቶ አብርሃ ደስታ በትግራይ ክልል ወጣቱ ህወሓት ላይ ጥያቄ እንዲነሳ ከታገለ ግንባር ቀደም ወጣት ነው።
ምንጭ -ግዕዝ ሚዲያ
ተጨማሪ ያንብቡ:  በኢትዮጵያ ሞያሌ ከተማ የሰባት ዓመት ልጅ በአጋዚ ጥይት ተገደለ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.