ዜና እረፍት – ሻምበል ፍቅረስላሤ ወግደረስ አረፉ

130537624 10219182821823176 9101676305096602187 n

አየር ኃይልን በመወከል ደርግን የመሠረቱት የበኃላው የሪፐብሊኩ ጠ/ሚ ጓድ ሻምበል ፍቅረስላሤ ወግደረስ አርፈዋል ።
ሻምበል ፍቅረሥላሤ ከረጅም የእስር ህይወት በኃላ “እኔና አብዮቱ” እና “እኛና አብዮቱ” የተሠኘ 2 ግሩም መፅሀፍትን በፀኃይ አሳታሚ በኩል ለተደራሲያን አቅርበዋል ።
አብዮታዊው ሰራዊት ገፅ ለሻምበል ፍቅረስላሤ ቤተሠብና ወዳጆች መፅናናትን ይመኛል !
ነፍስ ይማር !
©️ ገነት አየለ
130845537 853998998699816 9187251481574198621 n130859136 853998865366496 2593124253006593292 n

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.