ሰሞነኛው የብልፅግና ፓርቲ አባላት የማኅበራዊ መገናኛ ውዝግብ

Oromo PP Partyሰሞኑን በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ደረጃ በማኅበራዊ መገኛ ዘዴዎች የተንሸራሸሩ፤ የማይጣጣሙ የሚመስሉ ሃሳቦች የበርካቶችን ትኩረት ይዘው ቆይቷል። ነገሩ ከአንድ ውህድ ፓርቲ አመራሮች መሆኑ ደግሞ ያወዛገባቸውም አልጠፉም።

ሰሞኑን በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ደረጃ በማኅበራዊ መገኛ ዘዴዎች የተንሸራሸሩ፤ የማይጣጣሙ የሚመስሉ ሃሳቦች የበርካቶችን ትኩረት ይዘው ቆይቷል። ነገሩ ከአንድ ውህድ ፓርቲ አመራሮች መሆኑ ደግሞ ያወዛገባቸውም አልጠፉም። በጉዳዩ ላይ ለዶይቼ ቬለ አስተያየታቸውን ያጋሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና ሰብዓዊ መብቶች ማዕከል መምህር ዶ/ር ሲሳይ መንግሥቴ አንደሚሉት የሃሳብ ልዩነቶቹ በብልጽግና ፓርቲ ውህደት ላይ የሃሳብ ውህደቱ ገና በሂደት ላይ መሆኑን የሚያሳይ ነው ብለዋል። ሀገሪቱ ባሁን ወቅት የተዋቀረችበት የብሔር እና የቋንቋ ፌዴራሊዝም ከሕብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ይለያል በሚል የሚከራከሩት የፌዴራሊዝም መምህሩ፤ አመራሮቹ ሀገር እንደሚያስተዳድር ፓርቲ ሰፋ ላሉት ውይይቶች አውድ ሊያመቻቹ ይገባልም ነው ያሉት።

ስዩም ጌቱ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

3 Comments

  1. CIA turning blind eyes in support of Abiy , double CIA agent installed in Addis by USA Embassy in Ethiopia to kill Tigrians and hand out resources for the most powerful countries. Amhara militia killed kids , raped women , robbed churches, banks and other public assets. We are no more Ethiopians , do not belong to Ethiopian orthodox church infested with thugs and witches and magicians contributing to the genocide of Tigrians and Oromos. USA is telling us they learned the intervention of Eritrea and genocide of Tigrians after One month. This is a complete mockery on the lives of innocents including Kids. USA and other countries need only to get raw materials and human power from poor countries. they proved their intentions and acts time and again by supporting only and only the most powerful parties in the so called developing countries at the expense of mass killings of poor! What a pity!!Silence is the worst crime!

  2. ያደቀደ ሴጣን ይባላል። በጁንታው የአፈና ማዕቀፍ ትንሽ ነፃ ሲወጣ የልቡን ቢተነፍስ ችግር የለውም ዲሞክራሲን excercise ለማድረግ። ግን ሁሉም እየተነሳ የአቁዋም መግለጫ ካወጣ አደጋ አለው። የነ ዶ/ር አብይ አመራር ጉዳዩን በሰከነ መንፈስ ሊመለከቱት ይገባል። ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ይባል የለ። ወሬና ጉራ ለትህነግም አልበጀው። በተራ ተራ ፖለቲካ ይህች አገር እና ምስኪን ህዝብ መከራ ሲያይ መኖር የለበትም ። አገራችንን ፈጣሪ ምህረት ያደረገበት ወቅት አሁን ቢሆንም የሰጠንን አጋጣሚ በአግባቡ ሳንጠቀም መዓት እንዳይመጣ መሪዎች መጠንቀቅ አለባቸው።
    የትህነግ ባለስልጣናትም እያንዳንዱ የት ኦንደገባ በግልፅ መንግስት ማሳወቅ እንዳለበት ጥያቄው እየበዛ ነው። ይህ ሁሉ ተጋድሎ መጨረሻው ትህነግ መወገዱ ብቻ ሳይሆን የት እንደደረሱ ታውቆ ነገ ከያሉበት ጠላት ላለመሆናቸው ህዝብ ማረጋገጫ ይፈልጋል። አለዚያ ምን ዋጋ አለው ለመጪው ትውልድ ጦስ ከተቀመጠ። እንደውም ፖርቲዎቹ አሸባሪ መስፈርትን በማሟላት በብቃት የተወጡ ሰለሆኑ እስከ ግሳንግሳቸው በአለም አቀፍ ወንጀል ፍ/ቤት መጠየቅ እንዳለባቸው ለምን ይድበሰበሳል እያለ ነው ህዝቡ። የህዝብ ቁጭት የታየበት ውጊያ አሁን በመታየቱ አሁን ያለው አስተዳደርም ሊማርበት ይገባል። አንድ ታዋቂ የጦር መሪ እንዳለው ውድቀት የሚፈጥነው አፈሙዝህን ወደ ህዝብ ስታዞር እና መብቱን ስትረግጥ ነው ብሏል ጊዜ ቢወስድም። ስለዚህ ይታሰብበት።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.