ሰቆጣ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት የሚል አካውንት የወረዳው እና የመንግስት አካውንት አለመሆኑን የሰቆጣ ወረዳ አስተዳደር አሳውቋል

ግለሰቦች ለሽብር ተግባራቸው ማስፈፀሚያ ከሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች አንዱ ፌስቡክ (facebook) ነው በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ውስጥ ደግሞ ብዙ ተዋናዮች አሉ ከነዚህ ውስጥ አንዱ በተቋሞች እና በአመራሮች ስም የሚከፈቱ አካውንቶች ናቸው ይህ ( Sekota Woreda communication affairs office) ሰቆጣ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት የሚል አካውንት የወረዳው እና የመንግስት አካውንት አለመሆኑን የሰቆጣ ወረዳ አስተዳደር አሳውቋል ስለዚህ ባልተረጋገጠ (verify) እና ተቀባይነት (confirm) ባላገኜ እና ባልሆነ መረጃ ወዳልሆነ እና ወደማይፈለግ የደስታ መግለጫዎች ማለትም የጥይት ተኩስ እና ጭፈራዎች አምርተን በንፁሀን ዜጎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ጥንቃቄ እናድርግ።
በእርግጠኝነት መቀሌን የተቆጣጠረ እና አስፈርጥጦ ጉድጓድ የከተተ የመከላከያ ሰራዊታችን አሁንም አንጠልጥሎ ለህግ እንደሚያቀርባቸው እና ዋጋቸውን እንደሚሰጣቸው 100% እርግጠኛ ነን ስለዚህ ለቀጣይ ሀገራዊ ጥሪዎች እና ሀገራዊ ተግባሮች እራሳችን ዝግጁ በማድረግ የአካባቢያችን ሰላም እና ደህንነት እናስጠብቅ።
ፋርጣ ወረዳ ብልፅግና ፖርቲ
ህዳር 27/2013
%name ሰቆጣ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት የሚል አካውንት የወረዳው እና የመንግስት አካውንት አለመሆኑን የሰቆጣ ወረዳ አስተዳደር አሳውቋል
%name ሰቆጣ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት የሚል አካውንት የወረዳው እና የመንግስት አካውንት አለመሆኑን የሰቆጣ ወረዳ አስተዳደር አሳውቋል ” width=”18″ height=”18″ />
1

1 Comment

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.