የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሰልፉ አንኳር መልዕክቶች – ጌታቸው ሽፈራው

128908074 4064458196916482 6942786060991128692 n የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሰልፉ አንኳር መልዕክቶች  ጌታቸው ሽፈራው~
የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ህዝብ ወደ ቀደምት ማንነታችን እና አስተዳድራችን በመመለሳችን ደስተኞች ነን!
~
የራያ አማራ ወንድም ሕዝብ እንኳን ደስ ያለህ!
~
ከትግራይ የሚመጣ ጥሩ ጎረቤት እንጅ አስተዳደር ፈፅሞ አንቀበልም!
~
የማይገባንን አልፈን አንጠይቅም፤ የራሳችንም አሳልፈን አንሰጥም፤ ማንነታችን አማራ፣ ድንበራችን ተከዜ ነው!
~
በቋሚነት ወደአማራነታችን ተመልሰናል፣ ተጭኖብን ወደኖረው የትግራይ አስተዳደር ላንመለስ ነፃ ወጥተናል!
~
የተከበርከው የኤርትራ ወንድም ህዝብ ተቋርጦ የነብረው የአማራ እና የኤርትራ ህዝቦች ሁለንተናዊ ግንኙነት ስለጀመረ እንኳን ደስ ያለን !
***
ዝኸበርኻ ሓው ህዝቢ ኤርትራ ብምኽንያት ወያነ ተቛሪጹ ዝነበረ ርክብና ዳግም ተመሊሱ እዩ እንኳዕ ሓጎሰና!!
~
ኢትዮጵያ በወልቃይት ጠገዴ አማራ ምድር በኩል ከወንድም የኤርትራ ሕዝብ ጋር መልካም ግንኙነቷን ትቀጥላለች!
~
ወደሱዳን የተሰደዱት የትግራይ ወጣቶች የማይካድራ ጨፍጫፊዎች ናቸው!
~
ወልቃይት ውስጥ ያሉ የትህነግ ቅሪቶች ባፋጣኝ ትጥቃቸውን እንዲያወርዱ ይድረግ !!
~
ፀባችን ከተከበረው የትግራይ ህዝብ ጋር ሳይሆን ከባንዳው እና ካሃዲው ትህነግ ጋር ነው !
~
ሕግ በማስከበሩ ዘመቻ ከጎንዎ ነን!
እናመሰግናለን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
~
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት እና ለአማራ ሕዝባዊ ኃይል ነፃነታችን አግኝተናል!
~
ትህነግ ወልቃይት ላይ ሲፈጽመው ለኖረው የዘር ማጥፋት የአደባባይ ይቅርታ እንዲጠይቀንና ካሳ እንዲከፍል እንጠይቃለን!
~
ወደቋሚ ማንነቱ የተመለሰ ሕዝብ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አያስፈልገውም! እኛ አማራዎች ነን !
~
የማይካድራ የዘር ጭፍጨፋን የፈፀሙት በጦር ወንጀል ይጠየቁ!
~
ሱዳን የመሸጉት የማይካድራ ጨፍጫፊዎች ተላልፈው ለህግ ይቅረቡ!
~
ከሠላሳ ዓመት በላይ ብዙ ማይካድራዎችን አይተናልና ከትግራይ የሚመጣን አስተዳደር ከትህነግ ለይተን አናየውም!
~
በተግባር የተፈተነው የአመራር ልምዳችሁ የወልቃይት አማራን ከዘመናት መዋቅራዊ ጭቆና በቋሚነት ነጻ እንደሚያወጣው እምነታችን የጸና ነው!
(ጠ/ር ዐቢይ እና አቶ አገኘሁ ተሻገር ፎቶ)
ወታደራዊው ድል በፖለቲካውም ይደገማል!!
~
129073572 4064459776916324 4654586828985564089 n የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሰልፉ አንኳር መልዕክቶች  ጌታቸው ሽፈራውWe demand Sudan to hand over members of the “Samri’ youth group- the Interahahmwe version of Tigrayan militias to Ethiopia .
~
The “Samri’ youth group, aided and abetted by the Tigrayan militia and special forces massacred 600+ ethnic Amharas
~
These “Samri” youth group criminals are not refugees, they are genociders!
~
We are Amhara, We Belong to the Amhara Administration. 30+ years of TPLF domination is over!
~
We Support PM Abiy Ahmed’s ongoing Law-enforcement operation against TPLF.
~
Eternal glory and grace to Ethiopia Defence Force and the Amhara Popular Force2757 የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሰልፉ አንኳር መልዕክቶች  ጌታቸው ሽፈራው
~
Honor and Respect to members of the Ethiopian Defense Forces, and the Amhara Popular Forces2757 የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሰልፉ አንኳር መልዕክቶች  ጌታቸው ሽፈራው
~
We will always remember your bravery and sacrifice! You defend your people and country from traitors!
128921571 4064462766916025 6381131622195694418 n የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሰልፉ አንኳር መልዕክቶች  ጌታቸው ሽፈራው

8 Comments

 1. “ወደቋሚ ማንነቱ የተመለሰ ሕዝብ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አያስፈልገውም! እኛ አማራዎች ነን!”
  ይቺ ትንሽ ተጣደፈች፤፡ በመርህ ደረጃ ልክ ናችሁ እንኳ ቢባል አፈጻጸሙ ላይ ብትረጋጉ ጥሩ ነው፡፤ ወያኔም እንዲሁ በጉልበት ቀማች፤ በጉልበት ተቀማች፡፡ ኢሳያስ እኮ ለኤርትራ ነጻነት ረፈረንደም ብሎ ሁለት ዓመት የጠበቀው ዝም ብሎ ዓይደለም፡፡ የሚቀጥለው የአቢይ ፈተና ከ”ጃዋሪስቶች” እና ክ”አሳምነዊስቶች” የሚወረሩት መርዛማ ቀስቶች ናቸው፤፡ ወልቃይትን/ራያን የአስተዳደር ወሰን በጉልበት መቀየር ማለት እነ ደብረጽዮን አይኖሩበት እንደሁ እንጂ የወያኔ “ፌደራሊስት ሃይሎች” አስተሳሰብ አፈር ልሶ ተነሳ ማለት ነው፡፡ ቀጥሎስ? መተከል? ተዉ ነግረናል በጉልበት አይሆንም!

  • ከድር ሰተቴ
   እንደ እዉነቱ ከሆነ ከዋናዉ እብዱ ከድር ሰተቴ ብዙም የተለየህ አይደለህም የአስተሳሰብ ክፍተት ስላለብህ ሃሳብ ሰጠሁ ብለህ እራስህን አታስገምት እንዳንተ አይነተ አስተሳሰብ ያለዉ ሰዉ ለሚዲያ እይታ መቅረብ ስለሌለበት ብትችል ሀሳብህን በቄሮ ስብሰባ ላይ አድርገዉ እንደሚመስለኝ አርእስቱን አይተህ ሀሳብ ትሰጣለህ እንጂ አንብበህ የምትረዳ አልመሰለኝም

   • I know, you are NOT in my league! You always want to read what you wish, not what will happen. That is the stark difference between you and me. I am not conformist!

 2. ዲሞክራሲ የሚጀምረው ሰው በፈለገው አስተዳደር መመራት ሲችል እና እውነተኛ ማንነቱ ሲረጋገጥለት ነው፡፡ የህዝብ መብት መጠበቅ ግድ ይላል፡፡ ኢትዮጵያዊ ማንነት እንዲህ ነው፡፡ መቻቻል ከሁሉም ጋር በፍቅር እና በሰላም እንደዱሮው መኖር፡፡

 3. የአማራ መንግስት ፣ልዩ ሀይል ወይም ህዝብ ወልቃይትን ለማስመለስ የከፈተው ጦርነት የለም በህጋዊ መንገድ ያቀረበው ጥያቄ ግን ሰሚ አግኝቶ አያውቅም።የወሰን ኮሚሽን ተብሎ ተቋቁሞ እንዲዳፈን ተደርጓል። ኮሚሽን ተቋቁሞ ምን ሰራ። ወልቃይት ነፃ የወጣው በህግ ማስከበር ሂደት ነው።30 ዓመታት ሙሉ አማራው ሲገደል የለውጥ ኃይል ተብዬው ደንታ አልሰጠውም።አማራው የነፃነት አየር መተንፈስ ሲጀምር ጭንቀት ተጀመረ።የአማራ ርስቶች ነፃ መሆን የከፋቸው አካላት የዘር ፓለቲካው ነፀብራቅ ናቸው። ራሱን ከጥቃት መከላከል የማይችል ደካማ የአማራ ክልል የሚመኙ ፅንፈኞች አስተሳሰብ ነው።

  • ነጻነት ተፈራ በኮሚቴዉ እምነት ካለህ ተሞኝተሀል ኮሚቴዉ እዚህ ችግር ዉስጥ እንድነወድቅ ያደረጉን ሰዎች ናቸዉ ከነዚህ በጥቂቱ አረጋዊ በርሄ፤ሌንጮ ለታ፤ዶ/ር ሙላቱ፤አቡበከር የተባሉት ሰዎች አማራና ኢትዮጵያ የሚለዉ ነገር የሚያቅለሸልሻቸዉ ስለ ሆኑ ብዙ አትጠብቅ ይልቅ ለማይቀረዉ ትግል ወገብህን ጠበቅ አድርግ።

 4. The 2007 population count says Welkait got 138,926 residents.

  The 2007 population count also says Raya got 135,870 residents.

  In total according to this data Raya and Welkait got less than three hundred thousand residents .Given the fact it has been thirteen years since the last census count was conducted, even if we double the above figure Welkait currently got close to three hundred thousand residents.
  According to the Amara regional government tens of thousands of people are abducted by TPLF held hostage from Welkait and Raya.
  So the mind boggling thing is how come the case of this abducted 10’s of thousands people from Raya and Welkait by TPLF recently did not make the top list of demands at this demonstration in Welkait?
  Are the Welkait people ashamed to publicly admit the fact TPLF abducted numerous Welkait residents?
  እስር ሺዎችን ቤተሰቦቻቸውን አለባብሰው ሊያልፉ ተመኝተው ይሆን የወልቃይት ነዋሪዎች?

  I mean I have friends from that area , we had journalists reporting from Welkait, but I have not heard that 10’s of thousands of people were abducted not even once until the Amara regional government said it. Imagine noone is even sure of the exact number of those held hostage , is it 20 thousand , thirty thousand , forty thousand ……ninety thousand people that were abducted?.

  That is why we Ethiopians should slow down with the celebration , We are being too quick to celebrate , because if TPLF got 10’s of thousands of people hostage in a location the Ethiopian Federal government got no clue about , then we should know TPLF is very much alive and well.The rainy season is not over so we should keep our rain jackets on if you know what I mean.

  ደምቢዶሎ እና ሌሎች ቦታዎች በእነግ ሸኔ የታገቱትን ለማረሳሳት ይሆን እንዴ አስር ሺዎች ከራያ እና ከወልቃይት በወያኔ ታግተው የደረሱበት አይታወቅም የሚል ፕሮፖጋንዳ የሚያሰራጨው የአማራ ክልል ፕሮስፐሪቲ?
  እውነት ከሆነ ለታገቱት ህይወት/ነፍስ መፀለይ ይገባል እንጂ አሸነፍን ሰንኮፍ ሮጦ በሽሽት ተደበቀ እያልን ስጦታ መለዋወጡን፣ መኩራራቱን እና እራሳችንን ማታለሉን እናቁም!

  “ከወልቃይት እና ከራያ አካባቢዎች ህወሓት አፍኖ የወሰዳቸው በ10 ሽዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን ዜጎች የደረሱበት እንደማይታወቅ ተሰማ” የአማራ ክልል መንግስት

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.