በትግራዩ ዉግያ የቀይ መስቀል ሰብዓዊ ድጋፍ 

4445የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በትግራይ ክልል ልዩ ኃይል እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል ጦርነት ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ሁሉንም የሰብዓዊ ግልጋሎቶች መስጠቱንና ወደፊትም የተጎዱትን ማቋቋም ላይ እንደሚሰራ ገለፀ።

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በትግራይ ክልል ልዩ ኃይል እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል ጦርነት ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ሁሉንም የሰብዓዊ ግልጋሎቶች መስጠቱንና ወደፊትም የተጎዱትን ማቋቋም ላይ እንደሚሰራ ገለፀ። ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር በመሆን ከአንድ ሺህ በላይ የተጠፋፉ ቤተሰቦችን ደኅንነት የማሳወቅ ተግባር መከወኑንም አስታውቃል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ደግሞ ሰብዓዊ እርዳታዎች ተደራሽ እንዲሆኑ በትግራይ ክልል የተቋረጡት መሰረታዊ አገልግሎቶች እንዲመለሱ ጠይቋል።
ሰለሞን ሙጬ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ
DW

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.