ሱዳን በግዛቷ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረ የህወሓት ጁንታ የሚሊሻ መሪ በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች

የሚሊሻ መሪ ነው የተባለው ግለሰብ በሱዳን ክልል ውስጥ ከህወሓት ወገን ሆኖ ሲዋጋ የነበረ መሆኑንም ሱዳን ትሪቢዩን ታማኝ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡
ማንነቱ ያልተጠቀሰው ግለሰብ ከቤተሰቦቹ እና በርካታ ቁጥር ካላቸው ወታደሮችና አጃቢዎች ጋር በገዳሪፍ ግዛት አልፋሻቃ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉም ነው የተገለጸው፡፡
በወቅቱም አምስት ቢሊየን ፓውንድ (የሱዳን ይሁን የእንግሊዝ ያልተጠቀሰ)፣ መጠኑ ያልተገለጸ ወርቅ፣ የእንጨት ስራ ውጤቶች እና ሁለት ዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ጋር መያዙም ተገልጿል፡፡
128634480 4061768323852136 5495325936082868904 n 128756397 4061767567185545 7019920898674432286 n
ኤፍ ቢ ሲ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.