ሰራዊቱን የታደገው የአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ምስጋና ይገባዋል

Amhara 7ለኢትዮጵያ ክብር ሲሉ ውድ ህይወታቸውን በመስዋዕትነት ለከፈሉልን የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻ፣ የአፋር ልዩ ሀይልና ሚሊሻ፤ እና ሌሎችም የጀግኖቹ ልጆችህ ደጀን የሆንከው የኢትዮጵያ በተለይም የትግራይ ህዝብ ሀገርህ ታፍራና ተከብራ ነፃ ሆና እንድትኖር በደምህ ቀለም ታሪክህን ደግመህ ደጋግመህ በደማቅ ቀለም ፅፈሃልና ለዘላለም ክበርልኝ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ።
ዮሐንስ ቧያለው
የመከላከያ ሰራዊቱ በከሃዲዎቹ በተኛበት ተመቶ ከሞት የተረፈው ተከቦ አደጋ ላይ በነበረበት ፈታኝ ሰአት በቅጽበት ደርሶ ከበባውን ሰብሮ ሰራዊቱን የታደገው የአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ምስጋና ይገባዋል። ነጻ የወጣ ህዝብ ዳግም ባርነት እንዳይጫንበት የበለጠ ጠንክሮ እንዲወጣ ድጋፍ ያስፈልገዋል። እናመሰግናለን!
በነገራችን ላይ ለእኔና ለበርካታ ጭቁን ኢትዮጵያውያን ባንዲራው የፋሽስቶች ጭካኔ መገለጫ ነው!
Abebe Gellaw
128282136 10225922814636658 2099254880547375567 n

1 Comment

  1. የጁንታው ተጠሪ ወደ ደቡብ ሱዳን ሸሽቷል የሚባለው እውነት ከሆነ ሱዳን የወንጀል ተባባሪ ነች ማለት ነው፡፡ ይህ የውጪ አካላት ሻጥር ያለበት ነው፡፡ በአለም አቀፍ ወንጀለኝነት ተጠያቂ የሚሆንን መደበቅ ሱዳን እራሷ ሽብርተኛና ወንጀለኛ ያደርጋታል፡፡

    ለማንኛውም መረጃዎች በአፋጣኝ ተጠናክረው ከ Interpol ጋር በመተባበር ከያሉበት ተለቅመው በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት እኒዲቀርቡ የህግ ባለሙያዎች ከመንግስት ጋር መስራት አለባቸው፡፡

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.