ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ ጦር የመቀሌ ከተማን እንደተቆጣጠረ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ

የኢትዮጵያ ጦር የመቀሌ ከተማን እንደተቆጣጠረ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ

 

 

2 Comments

 1. ክብር ለዶ/ር አቢይ!
  ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን !
  ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል እና ፋኖ!

  ሀገራችንን ከባንዳዎች ፤ ዘረኞች፣ከከሀዲዋች መንጋጋ ፈልቅ ቃችሁ ለኛ ለእውነተኛ ባለቤቶች ኢትዬጵያውያን ስላስረከባችሁን ምስጋና ይድረሳችሁ!
  ዛሬ ኢትዬጵያዊነት ከመቃብር ነፍስ ዘርቶ የወጣበት ቀን ነው።
  በአንፃሩ ሀገራችንን በዘር እና ሀይማኖት ሽፋን የወያኔ ፣ ከፍ ሲልም የግብፅ ቀለብተኛ በመሆን እያተራመሱ ያሉትን በብሄረሰብ የተደራጁ ፓርቲዎችን ከስራቸው መንግላችሁ ፣ግብአተ መሬታቸውን ከጌታቸው ወያኔ ጋር እንድታደርጉት በኢትዬጵያ እምላክ ስም እማፅናለው።
  ድል ለኢትዬጵዬጵያዊነት!
  ዘረኝነት እና የዘር ፓለቲካ ይውደም !

 2. እንኳዋን ደስ አለን ህዝባችን ዳግም እንደተወለደ ይቆጠራል።
  ክብር ለጀግኖቻችን።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.