ጦሩ በተለያየ አቅጣቻ ወደ መቀሌ ተቃርበዋል

128427057 112573330678928 2149515783594872953 n-በኮለኔል ከማል በሪሶ የሚመራው ቀይ መለዮ ለባሽ ኮማንዶዎች ወደ መቀሌ ተቃርበዋል፣
-በተመሳሳይ ኢሉባቡር መቱ ሰፍሮ የነበረውና በኮሎኔል ጀምጀም የሚመራው ከ600 በላይ ጦር በሁመራ፣ በአድዋ፣ በዙፋን ከተማ አድርጎ መቀሌ ከተማ ተጠግቷል፣
-በሌተናል ጀኔራል ባጫ የሚመራው ጦር በአቢአዲ በኩል ገስግሶ መሶቦ ሰሚንቶንና መቀሌ ውኃ ስራዎችን ተቆጣጥሮ
መቀሌ አፋፍ ላይ ይገኛል
-ዛሬ ከጧቱ ጀምሮ የኢትዮጵያ አየር ኃይል በተመረጡ ቦታዎች ላይ ድብደባ ፈጽሟል
-ጧት ላይ በአማርኛና በትግርኛ ቋንቋ ህዝቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ በሂሊኮፍተር በራሪ ወረቀት ተበትኗል
በአጠቃላይ ዛሬ ወደ ምሽት ወይንም ነገ ሰበር ዜና ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል።
ማይካድራ ፕሬስ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.