ከ20 በላይ የሚደርሱ የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት መስሪያ ቤት በተለያየ የስራ ማእረግ ተቀምጠዉ ለትህነግ ሲሰሩ የነበሩ ባንዳዎች ዛሬ ገቢ ተደርገዋል

126144584 1182779568786346 348573590574366107 n
1. አቶ በእሱ ፈቃድ ደጀኔ የአማራ ክልል የዉስጥ ደህንነት ባልደረባ የነበረ ማንኛዉንም ግለሰብ ስልክ እየጠለፈና በGPS እየተከታተለ የሚያስገድል ከቅማንት ብሄር ጋር በመሆን ከህዉኃት ጋር መረጃ እየተለዋወጠ ሁለቱን ብሄር ሲያጋድል የነበረ፤
2. አቶ እንድሪስ ቶምሳ የሀገር ዉስጥ ደህንነት የምስራቅ ወለጋ ኦነግ ሸኔን ያደራጀ መረጃ የሚሰጥ ወለጋን የሚያስወጋ
3. አቶ መሀመድ ኢብራሂም–የብሄራዊ መረጃና ደህንነት የሳይበር ዋና ቢሮ ዳይሬክቶር፤ ማንኛዉንም ግለሰብ ስልክ እየጠለፈና በGPS እየተከታተለ የሚያስገድል በመኖሪያ ቤቱ ከኢትዮጵያ ቴሌ ኮሚኒኬሽን እዉቅና ዉጭ የሳተላይት ግንኙነት የሚያደርግ በመኖሪያ ቤቱ የራሱ የሆነ የደህንንት መከታተያ መሳሪያዎችን የነበረ በአንድ ወቅት /አቶ ተመስገን ጥሩነህን የአማራ ክልል መስተዳደር የነበሩትን ሚስት ልጆቹን ከመኖሪያ ቤታቸዉ እወጥቶ ከእነ ቤት እቃቸዉ አስፓልት ዳ ወርዉሮ ይሳለቅባቸዉ የነበረ።
4. አቶ ቁምላቸዉ ዉብሸት የብሄራዊ ደህንነት የመረጃና ደህንነት ትንተና ሀላፊ በደህንነት ቢሮዉ የተገኙ ወንጀሎችን አዛብቶ ያልሆነ መረጃ እየሰጠ ሀገር እንድትተራመስ የሚያደርግ የራሱ የሆነ የሞባይል ሳተላይት ያለዉ ሲሆን 19ኙ አማራ በሚኖርባቸዉ አጎራባች ክልሎች ጉራ ፈርዳ፤ ሆሮ ጉድሮ፤ ወለጋ፤ መተከል በጎንደር ቅማንትና አማራ ክልል የሚያተራመሱትን እያወቁ እንዳላወቁ መረጃ እያዛቡ እየተነተኑና መረጃ እየሰጡ ሲያስጨፈጭፉ የነበሩትን ዛሬ ገቢ ተደርገዋል፡፡

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.