የባንክ ሂሳባቸው የታገደባቸው 34 የአሸባሪው የህወሓት ንብረቶች

tplf empire የባንክ ሂሳባቸው የታገደባቸው 34 የአሸባሪው የህወሓት ንብረቶች
የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንደውመንት ፈንድ (ኤፈርት) ስር የሚገኙ 34 ድርጅቶች(ኩባንያዎች) የባንክ ሂሳብ አግዷል፡፡
ጠ/ዐቃቤ ሕግ ሂሳቦችን ያገደው ሰኞ ህዳር 7 ቀን 2013 ዓ.ም ለባንኮች በጻፈው ደብዳቤ መሆኑ ታውቋል፡፡
ኩባንያዎቹ የተጠረጠሩባቸው ወንጀሎች መካከል በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች የሚፈጸም ዘር ተኮር ጥቃቶች፣ የሽብር ተግባራትን እና ሕገመንግስታዊ ስርዓትን በኃይል ለመናድ ከሚሰሩ አካላት ጋር በመመሳጠርና ግንኙነት በመፍጠር በገንዘብ በመደገፋቸው ነው ተብሏል፡፡
1. ሱር ኮንሰትራክሽን
2. ጉና የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር
3. ትራንስ ኢትዮጽያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
4. መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር
5. ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ
6. ሜጋ ማተሚያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
7. ኤፈርት ኃ/የተ/የግል ማህበር
8. ኤፈርት ኤሌክትሪካ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግል ማህበር
9. ኤፈርት ዲዛይን እና ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር
10. ኢዛና ማዕድን ልማት ኃ/የተ/የግል ማህበር
11. ቪሎስቲ ኢፓረልስ ካማፓኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር
12. መሶበ ቢዩሊዲንግ ማቴሪያልስ ፕሮዳክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር
13. ሳባ ዳይመንሽናል ስቶን ኃ/የተ/የግል/ማህበር
14. መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጂነሪንግ
15. ሼባ ታነሪ ኃ/የተ/የግል/ማ
16. አዲስ ፋርማስቲዩካል ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል/ማ
17. ሜጋኔት ኮርፖሬሽን
18. ኤስፕረስ ትራንዚት ሰርቪስ
19. ደሳለኝ ካትሪናሪ
20. ሼባ ታነሪ ፋብሪካ አ/ማ
21. ህይወት አግሪካልቸራል መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግል/ማ
22. ህይወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግል/ማ
23. አልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ
24. መሶበ ሲሚንቶ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል/ማ
25. ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ
26. አዲስ ፋርማስዩቲካል ፕሮዳክሽን
27. ትግራይ ዴቭሎፕመንት ኃ/የተ/የግል/ማ
28. ስታር ፋርማስቲካል ኢምፖርተርስ
29. ሳባ እብነበረድ አ/ማ
30. አድዋ ዱቄት ፋብሪካ
31. ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ኃ/የተ/የግል/ማ
32. ትካል አግሪ ምትካል ትግራይ (ት.እ.ም.ት)
33. ደሳለኝ የእንስሳት መድሃኒት አስመጪና አካፋፈይ
34. ማይጨው ፓርቲክልስ ቦርድ ፋብሪካ
(ምንጭ፡- ethiopiainsider.com)

125547894 4689117614493741 1288800467692684290 o የባንክ ሂሳባቸው የታገደባቸው 34 የአሸባሪው የህወሓት ንብረቶች

2 Comments

 1. The government should go longer than freezing their bank accounts and ban or place these robbing TPLF business conglomerates under national control. In fact these are businesses owned and run by the few TPLF cliques hailing from Adwa and are not beneficial to the common people of Tigray.

 2. ሰማን ሲነገር ገንዘብ ስላጡ ነው እንጂ
  በሀይል ተጠቅመው ያፈነዱ ነበር ፈንጂ

  በዚህ አያያዝማ
  መበልፀግ ነገ ሀገር ያደማ

  እንደምንም ዛሬስ ጥረት ገንዘቡ ታገደ
  ነገ ሲበለፀግ ሀብት ንብረት ለእነ ማን ሊከፋፈል ታቀደ?

  ሳህለወርቅ እንዳሉት ሥራ የሠራ በሙሉ ከታደለው የብልፅግና ሀብት
  አይዘንጋ እፈንጂውም ገብቶ እንደሚቀራመት

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.